У нас вы можете посмотреть бесплатно የImport & Export ቢዝነስ ላይ መሰማራት ለሚፈልጉ ወሳኝ መረጃ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አዲስ እይታ -አዲስ እይታ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለቢዝነስ ጀማሪዎች ከፍ ያሉ እድሎችን ለመፍጠር በቻይና ሀገር ከሚገኙ የማሽን አምራች ድርጅቶች ጋር የተለያዩ ማምረቻ ማሽኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ስምምነት ተፈራርሟል -በሀገራችን ቢሰራባቸው አዋጭ የሆኑ 20 ቢዝነሶችን ሊጀመርባቸው የሚያስችሉ ዘመናዊ ማምረቻ ማሽኖችን ከቻይና የማሽን አምራች ተቋማት በቀጥታ ለማስመጣት የተፈራረመው አዲስ እይታ በተግባራዊ ቢዝነስ ተሰማርተው እራሳቸውንም ሆነ ሀገርን የሚጠቅሙ ባለ ፀጎችን ለማፍራት እየተጋ ይገኛል። -በኢትዮጵያ ቢዝነስ ቢጀመርባቸው ውጤታማ የሚያደርጉ ማምረቻ ማሽኖችን በገበያ ጥናት በመለየት ስምምነቱን የፈፀመው አዲስ እይታ -በአነስተኛ፣ -በመካከለኛና በከፍተኛ ካፒታል ቢዝነስ ለሚጀምሩ እንሆ የምስራች ብሏል -በስምምነቱ የተካተቱት ማሽኖችም፦ 1.ሚስማር ማምረቻ ማሽን 2.የተለያዩ ገመዶች ማምረቻ ማሽን 3.ጀሪካን ማምረቻ ማሽን 4.የአኩሪአተር ወተት ማምረቻ ማሽን 5.የወረቀት ውጤቶች ማምረቻ ማሽን 6.ሩፍታይልስ ቆርቆሮ ማምረቻ ማሽን 7.የጥሬ ቡና መፈልፈያ ማሽን 8.የፕላስቲክ ቲዩብ pvc pipe ማምረቻ ማሽን 9.ምንጣፍ መስሪያ ማሽን 10.የፕላስተር ማምረቻ ማሽን 11.የዘይት ማምረቻ ማሽን 12.የእንሰሳት መኖ ማምረቻ ማሽን 13.የእንቁላል ትሪ ማምረቻ ማሽን 14.አልሙኒየም ቴክ አዌይ መስሪያ ማሽን 15.የማሸጊያ packaging ማሽን 16.ሳሙና ማምረቻ ማሽን 17.የሶፍት ማምረቻ ማሽን 18.የወረቀት use& through ኩባያዎች ማምረቻ ማሽን 19.የማዳበሪያ fertilizer ማምረቻ ማሽን 20.የእቃ ማጠቢያ ሽቦ ማምረቻ ማሽን -በነዚህ ማሽኖች ዛሬውኑ ቢዝነስ ይጀምሩ -አዲስ እይታ ማምረቻ ማሽኖቹን በተመጣጣኝ ወጋ ከማቅረብም ባሻገር የባንክ ብድር በማመቻት አምራች ትውልድን ያበረታታል 📍አድራሻ:-ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.227 📞 0978212121 / 0901842121 እንዲሁም... በ Website: በ Facebook: በ Telegram: በ Tiktok: በሁሉም አማራጮች ያገኙናል! አዲስ እይታ ወደ ስኬት አብረውን ይጓዙ!