У нас вы можете посмотреть бесплатно ከሀላባ እስከ መደ ጃለላ - የኢትዮጵያ ገጠር አዲስ መልክ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የኢትዮጵያ ገጠር የቆየውን የድህነትና የኋላ ቀርነት ዑደት ሰብሮ ወደ ዘመናዊነት እየተሸጋገረ ይገኛል። "የተሻገረ ገጠር - የዘመነ ከተማ" በሚለው እሳቤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቆ ለአገልግሎት የበቃው የምስራቅ ወለጋ መደ ጃለላ የገጠር ኮሪደር ልማት፣ የአካባቢውን ነዋሪዎች የዘመናዊ ቴክኖሎጂና የአኗኗር ዘይቤ ተጠቃሚ አድርጓል። ይህ ቪዲዮ ከሀላባ እስከ መደ ጃለላ ድረስ እየተዘረጋ ያለውን አዲሱን የልማት ፋና እና የአርሶ አደሩን የታደሰ ተስፋ በዝርዝር ያሳያል። #መደ_ጃለላ #ምስራቅ_ወለጋ #የገጠር_ኮሪደር_ልማት #ጠቅላይ_ሚኒስትር_ዐቢይ_አሕመድ #ኢትዮጵያ #ልማት #ዘመናዊ_ገጠር #Wollega #MadaJalala #RuralCorridor