У нас вы можете посмотреть бесплатно ዓለምነሽ የዓረብ ሀገሯ ስደተኛ ምዕራፍ 11-2 የአማርኛ ድርሰት መጽሐፍ ትረካ ከደራሲው - Alemnesh Amharic Audio Books или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዓለምነሽ የዓረብ ሀገሯ ስደተኛ ምዕራፍ 11-2 የአማርኛ ድርሰት መጽሐፍ ትረካ ከደራሲው - Alemnesh Amharic Audio ይህ መጽሐፍ በእውነት ላይ የተመሰረተ ልብ ወለድ ነው። እውነትነቱ፣ በሀገራችን ምናልባትም በአህጉር ደረጃ ጎልቶ እየታየ ያለውን ወደ ዓረብ ሀገርና ወደ ሌሎች ሀገራት መሰደድን መሰረት ያደርጋል። መጽሐፉ የተጻፈው ወደ ዓረብ ሀገር በሚያቀኑት እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ላይ ሲሆን፣ እግረ መንገዱንም የስደትን የተለያዩ ገጽታወች ያስቃኛል። ከሁሉም በላይ፣ አብዛኛው ስደተኛ ችግር ውስጥ የሚወድቀው፣ ከሀገሩ ሲወጣ ሰንቆት የሄደው ተስፋና በሄደበት ሀገር የሚጠብቀው እውነታ አንድ ዓይነት ሳይሆንለት ሲቀር፣ ምኞቱንና ተስፋውን እንጂ ተጨባጩን ሁኔታ መቀበል ስለሚቸገር መሆኑን ያሳያል። በትረካው ውስጥ አብዛኛው ሰው በተለይም ለአቅመ አዳም የደረሰው በአንድ ወቅት ወይም በተለያዩ ጊዜያት በተደረጉ ተግባራት፣ ራሱ ያደረገውን እንደሚያስታውስ እገምታለሁ። አንዳንድ የቃላትም ሆነ የፊደል ግድፈት ካለ፣ አድማጮች ከመሠረተ ሀሳቡ ጋር እያዛመዱ እንዲያዳምጡልኝ እጠይቃለሁ። መልካም የማስተዋልና የመዝናናት ጊዜ ይሁንላቹ። አለምነሽ የአረብ ሀገሯ ስደተኛ #አዲስ_አበባ_ዩኒቨርሲቲ #አንድሪያስ_እሸቴ #Addisababauniversity #የድንቁርና-ጌቶች #ሞገሱን_የገፈፉት_ዩኒቨርሲቲ #ካሱ_ኢላላ #ገነት_ዘውዴ #መለስ_ዜናዊ #ብርሃኑ_ደቦጭ #anderiaseshete #አንድሪያስ #ተስፋዬ_ገብረአብ #የጋዜጠኛው_ማስታወሻ #ጌታቸውረዳ #tireka #reyot #ትረካ #amharicbooks #tigray #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #ethiopia #ethiopianews #ethiopialatestnews #ethiopiapolitics #yegnasewbeamerica #nebiymekonnen #ewenetegnatarik #nebiymekonnenonshegerfm #andargachew #ethiopianews #news #abelnews #ethiopiandailynews #ethiopiandaily #ethiopiandailyanalysis #ethiopianews #ethiopia #fetadailynews #fetadailynewstoday #ethiopia:ዘ-ሐበሻየዕለቱዜና #zehabeshanews #dailynews #thehabeshanews #ethiopiadarama #ethiopiamusic #ethiopiamovie #viralethiopia #ethiopiacomedy #fetadaily #fetadailyworld #ethiopiannew #ethiopianmusic #aradadaily #zehabeshanewstoday #derenews #ethiopiangovernment #protestsinethiopia books#amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #ethiopia #እውነተኛ_ታሪክ #audiobook #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #fikremarkos #yemisam #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #tilahungessesse #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት#የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory