У нас вы можете посмотреть бесплатно #miskinochu или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ውድ ቤተሰብ LIKE, SUBSCRIBE SHARE እያደረጋችሁ!!! ምስኪኖቹ ሲትኮም ሞኩመንታሪ አቀራረብን የሚከተል ኮሜዲ ነው፤ ርዕሱ ምስኪኖቹ የተሰኘበት ምክንያትም በዚህ ሲትኮም ውስጥ የምናያቸው ገፀ ባህሪያት ጥሩ ሰዎች ቢሆኑም በሁኔታዎች እና በአጋጣሚዎች ምክንያት ስሜታቸው እየተጎዳ ወደ ግጭት ሲገቡና ራሳቸውንም በአካባቢያቸው ያሉ ሰዎችንም ሲያሳዝኑ የሚያሳይ በመሆኑ ነው፡፡ እንደ ፀሀፊው (ክርስቲያን ሩጋ) ህሳቤ ክፋትን ተለማምዶ ካልከፋ በስተቀር ሰው በተፈጥሮው ጥሩ ፍጥረት ነው፤ ነገር ግን ነገሮችን የሚረዳበት መንገድና የሚሰጠው ምላሽ በሰዎች ዘንድ መጥፎ ሊያስመስሉት ይችላሉ ይለናል፡፡ በዚህ ኮሜዲ አማት ሙልዬም ምራትም ኤደንም፣ ባል እያሱም በራሳቸው ዓለም ትክክልና ጥሩ ልብ ያላቸው ገፀ ባህሪያት ናቸው፡፡ ይህ ክቧና ሌሎች ወደዚህ ቤተሰብ የሚመጡ ገፀ ባህሪያትንም ያካትታል፤ ይህ ሲትኮም ሙሉ ለሙሉ በምናባዊ ገፀ ባህሪያት የተሰራ ሲሆን ከገዓዱ ዓለም ጋር የሚመሳሰሉ ስሞች ሁኔታዎችና ታሪኮች ካሉ በአጋጣሚ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፤ #miskinochu #ethiopiancomedy #addisdramastudio #addisdrama