У нас вы можете посмотреть бесплатно የ71 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የቦና ዙሪያ የመኪና አደጋ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በሲዳማ ክልል ምስራቅ ሲዳማ ዞን ቦና ዙሪያ ወረዳ፣ የተከሰተውና የ71 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የመኪና አደጋ ምክኒያት በገላና ወንዝ ላይ ድልድይ የተሠራበት ከፍተኛ መታጠፊያና ቁልቁለት መኾኑን የዐይን እማኞች እና ትራፊክ ፖሊስ ተናገሩ። አካባቢው ተደጋጋሚ አሰቃቂ የመኪና አደጋዎች እንደሚከሰትበት የአከባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። የክልሉ እና ፌዴራል መንግሥታት የመፍትሔ ርምጃ እንዲወስዱ አቤቱታ አቅርበዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - - 🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን። ፌስቡክ - / voaamharic ኢንስታግራም - / voaamharic X - / voaamharic ዌብሳይት - https://amharic.voanews.com የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- / voaamharic ☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው። 📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.