У нас вы можете посмотреть бесплатно ምግብ የማብሰል ደህንነት2020 (Cooking Safety in Amharic with Subtitles) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ምግብ የማብሰል ደህንነት አብዛኞቹ የቤት ውስጥ የእሳት አደጋዎች የሚነሱት በማዕድ ቤት ውስጥ አንድ ሰው ማብሰል ጀምሮ በማንደጃው ላይ ያለውን ምግብ ሲረሳ ነው። በሰው፣ በስልክ ጥሪ ወይም በኤሌክትሮኒክ እቃ ትኩረት በቀላሉ ሊወሰድ ይችላል። እሳት በሰኮንዶች ውስጥ ሊነሳ ይችላል። እንዴት እራስን መጠበቅ እንደሚቻል፡- 1. በዘይት ወይም በቅባት ሲያበስሉ በማዕድ ቤት ይቆዩ 2. ምድጃው መብራቱን እንዲያስታውሱ ሁልጊዜ ሰዓት መያዣ ይጠቀሙ 3. የምድጃውን አካባቢ ንጹህ አድርገው ይያዙ 4. ድንገት እሳት ቢነሳ ብለው በምድጃው አካባቢ ክዳን ያስቀምጡ • በቅባት ወይም በዘይት እሳት ላይ መቼም ቢሆን ውሃ እንዳይጨምሩ • በትንሽ መጥበሻ ላይ የተነሳ እሳትን ለማጥፋት ምርጡ መንገድ በድስቱ ወይም በመጥበሻው ላይ ክዳን መክደን ነው። • ማንደጃውን ያጥፉ • የሚነድ መጥበሻን ለማንቀሳቀስ አይሞክሩ። • እሳቱ ከጠፋ እና ከቀዘቀዘ በኋላ ብቻ ክዳኑን ያንሱ።