У нас вы можете посмотреть бесплатно ለመጀመሪያ ግዜ ታማኝ ሴት አገኘን!! - ልባም ሴትን ፍለጋ - ክፍል 4 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የዛሬው ልዩ ነው!! ለባሏ ታማኝ ሚስት ተገኘች!! - ልባም ሴትን ፍለጋ - ክፍል 4 ------------------------- በዚህ ቪድዮ ልባም የሆኑ ሴቶችን የምፈልግበት ፕሮግራም ነው የሚሆነው። በመጀመሪያ ብር እንዳለኝ ሳልነግራት ከቀረብኳት በጛላ የሚኖራትን ቀረቤታ ካየሁ በጛላ ደግሞ ገንዘብ እንዳለኝ የትልቅ ድርጅት ባለቤት እንደሆንኩ ነግሬያት ለገንዘቤ ብላ ትቀርበኛለች ወይስ አትቀርበኝም የሚለውን በዚህ ፕሮግራም ላይ የምናየው ይሆናል። አሁን ላይ ሰው ለእውነተኛ ፍቅር ብሎ ሰው ይቀርባል ወይስ ለገንዘብ እና ለብር ብሎ ነው የሚቀርበው የሚለውን በዚህ ፕሮግራም ላይ የምናየው ይሆናል። ከዚህ በተጨማሪም በመሀል ያልጠበቅነውን ነገር አይተናል። እስካሁን ከሰራናቸው ፕሮግራሞች እጅግ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ሲሆን በዚህ ፕሮግራም ላይም ያገኘናት ሴት እጅግ ልዩ ነበረች!! ለገንዘብ ብላ ባሏን ፈታ ትመጣለች ወይስ አትመጣም የሚለውን አብረን እናያለን። አብራችሁን ቆዪ!! -------------------------- ይህ ፕሮግራም በማለዳ ቲዩብ ተዘጋጂቶ የሚቀርብ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!! ይከታተሉን😊 @negusmediaOfficial @Dukashow33 @ynserayne #money #finance #golddigger #maledatube #ማለዳ_ቲዩብ