У нас вы можете посмотреть бесплатно የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ | ትምህርት 3 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እስራኤላውያንን የገጠመቻቸው የመጀመሪያዋ ከተማ ጠንካራዋ ኢያሪኮ ነበረች። ዙሪያዋን በትልቅ ግንብ የታጠረች፥ በምሽት የሚዘጋ ትልቅ መዝጊያ የነበራት ስለሆነ፥ እርስዋን ማጥቃት ፈጽሞ አስቸጋሪ ነበር። ይህችን ከተማ ያለ አንዳች ጦርነት እንዲይዙዋት በማድረግ ድልን የሚሰጥ እግዚአብሔር እንጂ እነርሱ እንዳይደሉ አሳየ። እስራኤላውያን በኢያሪኮ ግንብ ዙሪያ በእምነት ስለዞሩ ቅጥሩ በሰባተኛው ቀን ወደቀ። የኢያሱ ሰራዊት በአይ (ጋይ) ላይ ሽንፈት ገጠመው ለምን? የገባኦን ጦርነት እንዴት ተጀመረ? ለምን ተጀመረ? የሚሉትን ጥያቄዎች የሚመልስ የዛሬው ትምህርት እነሆ! በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት https: //www.operationezra.com • www.operationezra.com ምቅላት የመማጸኛ ከተማ ክፍል 1 • www.operationezra.com ምቅላት የመማጸኛ ከተማ ክፍል 2 © Operation Ezra Bible College