У нас вы можете посмотреть бесплатно ኤፍሬም ታምሩ: ገዳይ ነሽ; Ephrem Tamiru: Geday Nesh или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ከኤፍሬም ታምሩ ወርቃማ የኢትዮጵያ ዘፈኖች አንዱ በሆነውን "ገዳይ ነሽ" ዘና ይበሉ! ኤፍሬም ታምሩ: ገዳይ ነሽ ከግጥም ጋራ Enjoy "Geday Nesh", one among golden Ethiopian Music by Ephrem Tamiru! Ephrem Tamiru: Geday Nesh with lyrics Golden Ethiopian Music ወርቃማ የኢትዮጵያ ዘፈኖች ======== ኤፍሬም ታምሩ ======== ========== ገዳይ ነሽ ========== እኔ እንደ ጀግና ሽጉጥ ታጥቄ ሽጉጥ ታጥቄ ቀረሁኝ ወድቄ እኔ እንደ ጀግና ብረት አንግቼ ብረት አንግቼ ቀረሁ ተረትቼ * እህህ ካቃተኝ እህህ ካቃተኝ አዝነሽ ብታይኝ (፪) * ተይ ገዳዬ ቤልጂግና ጓንዴ ተይ ገዳዬ ሰናድሩ እያለኝ ተይ ገዳዬ አልረታኝ ብረት ተይ ገዳዬ ፍቅርሽ ነው የጣለኝ ተይ ገዳዬ ተጠቂ ነኝ ብዬ ተይ ገዳዬ የመውደድ ተበዳይ ተይ ገዳዬ እንዴት ሸንጎ ላውጣ ተይ ገዳዬ ፍቅርን ያህል ጉዳይ ተኩሼ ባልመታ አይ ባይጥልም ሌበኔ እጁን ሰጠኝ ብለሽ አይ ዝና አታፍሪ በኔ ዝናር ቢጠቀለል አይ ቢዞር በወገቤ እንዳንች ያለ ገዳይ አይ መች ይችላል ልቤ እህህህ ገዳይ ነሽ ገዳይ (፮) * እኔ እንደ ጀግና ሽጉጥ ታጥቄ ሽጉጥ ታጥቄ ቀረሁኝ ወድቄ እኔ እንደ ጀግና ብረት አንግቼ ብረት አንግቼ ቀረሁ ተረትቼ * እህህ ካቃተኝ እህህ ካቃተኝ አዝነሽ ብታይኝ (፪) * ተይ ገዳዬ መንፍሴ ይራብሽ ተይ ገዳዬ ሆዴንም ይጭነቀው ተይ ገዳዬ ቆብ ሊጥል አይደለም ተይ ገዳዬ ብረት የታጠቀው ተይ ገዳዬ በጦር አልተወጋሁ ተይ ገዳዬ አልተመታሁ ባልቤን ተይ ገዳዬ ወትሮም ለመውደድ ነው ተይ ገዳዬ የሰጠሁት ልቤን ሆድ እንዳይቆርጥ እንጂን አይ ሚዛን አጥቶ ፍርድሽ ቢያንስም ቢፈታኝም አይ ይዞኛል መውደድሽ ፍቅርሽ ቢወነጀል ምን ሊባል ነው ክሱ ያለምኩበት እኔ አይ የገደልኝ እሱ እህህህ ገዳይ ነሽ ገዳይ (፮) * እኔ እንደ ጀግና ሽጉጥ ታጥቄ ሽጉጥ ታጥቄ ቀረሁኝ ወድቄ እኔ እንደ ጀግና ብረት አንግቼ ብረት አንግቼ ቀረሁ ተረትቼ * እህህ ካቃተኝ እህህ ካቃተኝ አዝነሽ ብታይኝ (፪) * ተይ ገዳዬ ቤልጂኛ ጓንዴ ተይ ገዳዬ ሰናድሩ እያለኝ ተይ ገዳዬ አረታኝም ብለሽ ተይ ገዳዬ ፍቅርሽ ነው የጣለኝ ተይ ገዳዬ ተጠቂ ነኝ ብዬ ተይ ገዳዬ የመውደድ ተበዳይ ተይ ገዳዬ እንዴት ሸንጎ ላውጣ ተይ ገዳዬ ፍቅርን ያህል ጉዳይ ተኩሼ ባልመታ ባይጥልም ሌበኔ እጁን ሰጠኝ ብለሽ ዝና አታፍሪ በኔ ዝናር ቢጠቀለል አይ ቢዞር በወገቤ እንዳንች ያለ ገዳይ አይ መች ይችላል ልቤ እህህህ ገዳይ ነሽ ገዳይ (፰)