У нас вы можете посмотреть бесплатно ተጠንቀቁ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጥቂት ከተረዳሁት የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ በ 1960 ዎቹ ይጀመር እንጂ በጣም ጎልቶ የወጣው በ 1990 ዎቹ አካባቢ በሙዚቃዎች መንፈሳዊ መነቃቃቶች በይበልጥ ራስን ማሳደግ personal development ሀሳቦች ከተስፋፉ በኋላ በምዕራባውያን ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት አግኝቷል። መነሻው ብዙ ቢሆንም የተደበቀ ጥበብ ፍለጋ ላይ ያተኩራል ለሰው ያልታየ በጥልቅ በማሰብ የሚመጣ መገለጥ አለ ብሎ ሚያስብ ሰው ከደቂቅ የአርምሞ እንቅስቃሴ በመጀመር እስከ ጥልቅ መናፍስትን እስከማናገር ይደርሳል ይህ እንቅስቃሴ ብዙ አካሉ ከምስራቅ ሂንዱይዝም ቡድሂዝም የመሳሰሉ ሀይማኖቶች ብዙ የወረሰው ልምምድ አለ ዋነኛ ትኩረት 1. መንፈሳዊነት (ሀይማኖተኝነትን ይቃወማል፤ በወል ያለ መንፈሳዊ እንቅስቃሴን አይደግፍም) 2. አርምሞ ትኩረት ራስን ማየት ላይ ያተኩራል (መገለጥ…) 3. ስነክዋክብት ጥንቆላና መናፍስት መጥራት እንደልህቀት ይቆጠራል (በግልፅ ባይባልም) 4. የአካባቢ ጥበቃ ላይ ትኩረት ያደርጋል ከተፈጥሮ ጋር በመዋሀድ መኖርን ከፍተኛ ቦታ ይሰጣል... ታናናሾቼ manifestation Law of attraction astrology የመሳሰሉት ነገሮች ሚማርዃችሁ ከሆነ አስተውሉ