У нас вы можете посмотреть бесплатно ፊልጵስዩስ 1፥ 9-11 በወንድም እዮብ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ፊልጵስዩስ 1 9-11: ለእግዚአብሔርም ክብርና ምስጋና ከኢየሱስ ክርስቶስ የሚገኝ የጽድቅ ፍሬ ሞልቶባችሁ፥ ለክርስቶስ ቀን ተዘጋጅታችሁ ቅኖችና አለ ነውር እንድትሆኑ የሚሻለውን ነገር ፈትናችሁ ትወዱ ዘንድ፥ ፍቅራችሁ በእውቀትና በማስተዋል ሁሉ ከፊት ይልቅ እያደገ እንዲበዛ ይህን እጸልያለሁ። ለእግዚአብሔር ክብርና የምስጋና መሆን! ቢሆን 9-ለእግዚአብሔርም ክብርና ምስጋና ከኢየሱስ ክርስቶስ የሚገኝ የጽድቅ ፍሬ ሞልቶባችሁ፥10- ለክርስቶስ ቀን ተዘጋጅታችሁ ቅኖችና አለ ነውር እንድትሆኑ የሚሻለውን ነገር ፈትናችሁ ትወዱ ዘንድ፥ 11- ፍቅራችሁ በእውቀትና በማስተዋል ሁሉ ከፊት ይልቅ እያደገ እንዲበዛ ይህን እጸልያለሁ። 9-ሁሉ ከፊት ይልቅ እያደገ እንዲበዛ በእውቀትና በማስተዋል የሚሻለውን ፈትናችሁ ትወዱ ዘንድ/እንድትወዱ/፣ለክርስቶስ ቀን የተዘጋጃችሁ ቅኖችና አለ ነውር እንድትሆኑ፤ 10-ከኢየሱስ ክርስቶስ የሚገኝ የጽድቅ ፍሬ ሞልቶባችሁ ለእግዚአብሔርም ክብር ና ምስጋና እንድትበቁ፤11-ፍቅራችሁ ከፊት ይልቅ እያደገ እንዲበዛ ይህን እጸልያለሁ።