У нас вы можете посмотреть бесплатно አሪን ያደመቀው ወይሳ | የኛ ጥለት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ወይሳ በቀርከሃ የሚዘጋጅ የአሪ ብሔረሰብ የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ ሲሆን ከ ስድስት እስከ ሰባት በሚደርስ መጠን እና አይነት ተዘጋጅቶ ለቡድን የሙዚቃ ማድመቂያነት የሚውል የዜማ መሳሪያ ነው ። አዘገጃጀቱን አጨዋወቱንና አጠቃላይ ስለ ወይሳ የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ በዚህ ፕሮግራም በትንታኔ ቀርቧል ። 00:00 መግቢያ 04:21 ስድስቱ የወይሳ አይነቶች 10:06 የትንፋሽ መሳሪያው የስያሜ ልዩነት 14:07 ወይሳ በዓለም እንዲታወቅ ከማድረጉ አንፃር #የኛ_ጥለት ባህል ፣ ቅርስ እና የቱሪዝም ስፍራዎች የእኛነታችን መለያ ቀለም የማህበረሰባችን እሴት መንፀባረቂያ አውድ ናቸው። የማህበራዊ ህይወታችን አንዱ ለሌላው የሚኖረው መተሳሰብ የተሳሰርንበት ድርና ማግ በህብረ ቀለም የደመቀ የእኛነታችን መለያ #የኛ_ጥለት ነው ። በዚህ ዝግጅት ኢትዮጵያዊ የሆኑ ባህል እና ትውፊቶች ፣ ቅርስና የቱሪዝም ስፍራዎችን ከመዳሰስ ባሻገር ማህበራዊ ትስስርን የሚዳስሱና የሚያጠናክሩ በጎ ተግባራትም የጋራ የመተሳሰብ ባህላችን ናቸውና ይቃኙበታል ። አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡ #ሙዚቃ #ወይሳ #ዋሽንት #ፊላ #የትንፋሽሙዚቃመሳሪያ #ባህል #ጭፈራ #የባህል_ቡድን #ዘፈን #ጂንካ #አሪ #አሪ_ዞን #አሪ_ብሔር #culturalmusic #culture #flut #jenkai #Ari_nation #ethiopianculture አሻም ለሁላችን !! Facebook - / ashammedia Youtube. - / @ashamtube Telegram - https://t.me/Asham_TV Twitter. - / tv_asham Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing