Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ሽርሽር ... በሐረም | ልዩ ዘጋቢ ፊልም | በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን | Minber TV в хорошем качестве

ሽርሽር ... በሐረም | ልዩ ዘጋቢ ፊልም | በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን | Minber TV 9 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ሽርሽር ... በሐረም | ልዩ ዘጋቢ ፊልም | በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን | Minber TV

#ሽርሽር_በሐረም #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV በርካታ ዓይኖች በእውን ለማየት የሚጓጉለት የተቀደሰ ሥፍራ ... ሐረም!! እዚህ እያንዳንዱ ነገር የሚከወንበት የራሱ አስደናቂ ስርዓት አለው። ለሃያ አራት ሰዓታት ደጁ ሳይዘጋ ከመላው ዓለም የሚጎርፉ ሚሊዮኖችን የሚያስተናግደው "መስጂድ አል ሐረም" አጠቃላይ መልክና የሚናበብ አገልግሎት እንዴት ባለ መንገድ እንደሚከወን በሚያትተው ዘጋቢ ፊልም እየተመራንና፤ በየመታጠፊያዎቹ እየተዟዟረ የሚያስጎበኘንን አህመድ አሽ ሹቀይሪን እየተከተልን ምሽት ከ2:30 ጀምሮ በሐረሙ ላይ ሄድ መለስ እያልን በሽርሽር ናፍቆታችንን እናስታግሳለን። #ሽርሽር_በሐረም ... ዛሬ ምሽት 2:30 ይጠብቁን! ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 13 - 2016 | ዙል ቀዕዳህ 13 – 1445 ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV Copyright @MinberTV 👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉    / @minbertv1   📍Facebook👉   / minbertv   📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉   / minber_tv   📍Instagram 👉   / minbertv   📍X / Twitter 👉   / minbertv   📍Website 👉 https://www.minbertv.com

Comments