У нас вы можете посмотреть бесплатно 5ቱ የማድያት ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች፡ የፊት ጥቁረትን በቤት ውስጥ ለማጥፋት (በሳይንስ የተረጋገጠ) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ማድያት ፊትዎን አበላሽቶታል? ሎሚ እና ኮምጣጤ መቀባት መፍትሄ ሳይሆን ለባሰ አደጋ ይዳርጋል! በዚህ ቪዲዮ በሳይንስ የተረጋገጡ 5 ተፈጥሮአዊ የማድያት ማጥፊያ ዘዴዎችን እናያለን። ብዙዎቻችን ማድያት ሲወጣብን ለማጥፋት ብለን ፊታችንን በሎሚ እናበላሸዋለን። ወይም ደግሞ "ፀሐይ ስላልወጣሁ አይይዘኝም" ብለን በእንጀራ ምጣድ ሙቀት እንጠቃለን። እውነታው ምንድን ነው? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡- 0:00 - መግቢያ፡ ማድያት እና የራስ መተማመን 2:15 - "ሎሚ ያጠፋል?" - ስለ ማድያት ያሉ 3 አደገኛ ስህተቶች 4:40 - ማድያት በሳይንስ፡ "የቀለም ፋብሪካው" እንዴት ይሰራል? 7:10 - 5ቱ ተፈጥሯዊ መፍትሄዎች (እሬት፣ ድንች፣ ቲማቲም፣ እርድ፣ ብርቱካን) 11:30 - አጠቃቀም፡ እንዴት እና መቼ እንቀባ? 18:45 - ወሳኙ ጥንቃቄ፡ የፀሐይ መከላከያ እና የምጣድ ሙቀት 26:20 - መቼ ነው ወደ ሐኪም መሄድ ያለብን? ይህ ቪዲዮ ለእርስዎ እና ለወዳጆችዎ የጠራ ፊት እና የራስ መተማመን ስጦታ ነው። እባካችሁ Share በማድረግ መረጃውን አድርሱ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ የጤና ካፌ ቤተሰብ ይሁኑ። #HealthCafe #Melasma #SkincareRoutine #Ethiopia #NaturalRemedies #Sunscreen #BeautyTips #ማድያት #የፊትጥራት #ጤና