У нас вы можете посмотреть бесплатно እንዳይቆጣጠሯቹ ልታውቁት ይገባል 7 ስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎች | Dark psychology | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰብስክራእብ ስለምታደርጉ እናመሰግናለን እንዳይቆጣጠሯቹ ልታውቁት ይገባል 7 ስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎች | Dark psychology | #lifecoach #motivation #darkpsychology የማሳመን ጥበብ እና ብቃት ያለው ሰው ምድርን አሁንም ይገዛታል የወደዳችሁትን አይነት ሰው የምትፈልጉትን አይነት ህይወት መኖር ትችላላችሁ ያ የሚሆነው ግን ማሳመን ስትችሁ ብቻ ነው! ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ 6 ስውር የሳይኮሎጂ ታክቲኮች| Dark psychology techniques | tibebsilas inspire ethiopia ስውር ሳይኮሎጂ ወይም ዳርክ ሳይኮሎጂ አንዱ የስነ ልቦና ዘርፍ ሲሆን ሰዎችን የመቆጣጠሪያ እና ተፅዕኖ ውስጥ የማድረረጊያ ሳይንስ እና ጥበብ ነው። ሳይኮሎጂ በአጠቃላይ የሰውን ባህሪ ሲያጠና፣ ስውር ሳይኮሎጂ ይህንን እውቀት ይጠቀማል። ብዙ ሰዎች ባያውቁትም የስውር ስነ-ልቦና ዘዴዎችን ይጠቀማሉ; ይህም የሆነበት ምክንያት ለተጠቃሚው ህይወትን ቀላል ስለሚያደርግ ነው። ቀላልና አቋራጭ መንገዶችን ደግሞ ብዙዎቻችን እንወዳለን። ስውር ሳይኮሎጂ ማነቃቃትን፣ ማሳመንን እና ውስጣዊ ስሜትን ስለሚጠቀም ተጎጂውን በጉዳዩ ላይ ጠለቅ አድርጎ እንዳያስብና እና ግንዛቤ እንዳይኖረው በማድረግ በቀላሉ ወጥመድ ውስጥ እንዲወድቅ ያደርገዋል። በቀጣይ ታዲያ ዋና ዋና የሆኑትን የስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎችን በዝርዝር እንመለከታለን. ለቻናላችን አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን ሁሌም የምንለቃቸው ቪዲዮች እንዲደርሷችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። josi | mind set | money | life | milioner | bilioner | motivation | ጆሲ | #forex #motivation #inspiration #lifecoach #money #lifelessons #lifestyle #josi #ጆሲ This video is used for teaching purposes. FAIR USE NOTICE: Copyright Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made "fair use" for the purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research. ህይወት አጭር ናት በማስተዋል ልንኖር ይገባናል ለዚህም የህይወታችን ጉዞ የሚሆነውን መልካም ምክርና ጥበብ እኛ ጋር ያገኙታል subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ በጥበብ በጥንቃቄ በእውቀት በእምነት በተስፋ እና በፍቅር ራሳችንን ዘወትር እያስተማርን እንጓዝ