У нас вы можете посмотреть бесплатно ድግስ ና ልደት ስታከብሩ ፣ ለልጆች መክሰስ አሪፍ ምግብ | HEALTHY Fried Carrots или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው ቪዲዮ ልጆች ካሮትን በቀላሉ እንዲበሉ የሚያደርግ ምርጥ አሰራር አሳያችኋለሁ። 🥕 በዚህ Kid-friendly cooking ቪዲዮ ፣ እንዴት በቀላሉ Carrot fritters (የካሮት ጥብስ) ወይም Fried carrots for kids መሥራት እንደሚቻል ትማራላችሁ። ይህ Toddler carrot meal እጅግ በጣም Healthy fried vegetables አማራጭ ሲሆን ፣ ለቤተሰብም የሚሆን Easy carrot recipe ነው። ፈጣንና ጤናማ (Healthy snack idea) ለምትፈልጉ እናቶች ሁሉ የሚሆን Quick kids dinner ነው። የሕፃናት ምግብ (Baby food) የሚጀምሩ ልጆች ላሏችሁ ደግሞ ፣ ካሮትን በቀላሉ እንዲለማመዱ ያግዛችኋል። #የካሮትጥብስ #kidscarrotrecipe #የልጆችምግብ #ethiopianfood #የህፃናትምግብ #easyrecipeforkids