У нас вы можете посмотреть бесплатно የአንጋፋው ኤርትራዊ አርቲስት ግርማይ ሰሎሞን ግለ ታሪክ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አብዛኛውን ጊዜውን ከአንጋፋ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ጋራ ያሳለፈው የአንጋፋው ኤርትራዊ አርቲስት ግርማይ ሰሎሞን የሕይወት ታሪክ እና ሥራዎች ላይ የሚያጠነጥን መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል። በመጽሐፉ፣ ከአርቲስቱ ሕይወትና ሥራ በተጨማሪ የኤርትራ ዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ፣ እንዲካተት መደረጉን የመጽሐፉ አዘጋጅ ዘመንፈስ ሃይለ ገልጿ። ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ ቆይታ ያደረገው፣ የመጽሐፉ ጸሐፊ ዘመንፈስ ሃይለ፣ መጽሐፉ፥ በነፍስ ኄር አርቲስት ግርማይ ሰሎሞን ዜና ሕይወት እና ሥራዎች፣ እንዲሁም የኤርትራን ዘመናዊ ሙዚቃ ኣመሠራረት እና ተያያዥ ጉዳዮች ያካተተ እንደሆነ ገልጿል፡፡