У нас вы можете посмотреть бесплатно ድንግልና እና የደም መፍሰስ፦ እውነታውና ተረቱ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ድንግልና እና የሀይመን (Hymen) እውነታዎች፦ ማወቅ ያለባችሁ ሙሉ መረጃ | ማማ Health Edu ሰላም የ ማማ Health Edu ቤተሰቦች! ዛሬ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት፣ በህብረተሰባችን ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠውንና ብዙ ግራ መጋባቶች ያሉበትን "ድንግልና" በተመለከተ ሳይንሳዊ እና ህክምናዊ መረጃ ይዘን ቀርበናል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምንመልሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ ✅ ድንግልና (Hymen) ምንድነው? በተፈጥሮስ ስንት አይነት ነው? ✅ በመጀመሪያ ግንኙነት ደም ካልፈሰሰ ድንግልና የለም ማለት ነው? ✅ ስፖርት መስራት፣ ብስክሌት መንዳት እና ሌሎች እንቅስቃሴዎች ድንግልናን ያጠፋሉ? ✅ በህክምና ባለሙያ ብቻ ድንግልናን ማረጋገጥ ይቻላል? ✅ ለወንዶች እና ለሴቶች ማወቅ ያለባቸው ወሳኝ የጤና መረጃዎች። ይህ ቪዲዮ የተዘጋጀው ትክክለኛውን የጤና መረጃ በማካፈል፣ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን አላስፈላጊ ስነ-ልቦናዊ ጫና ለመቀነስ እና ለወንዶችም ግንዛቤ ለመፍጠር ነው። #Ethiopia #Virginity #HealthEducation #MAMAHealth #HymenFacts #WomenHealth #AmharicHealthTips #ድንግልና #ጤና #ኢትዮጵያ