У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopian Doro Wot ዶሮ ወጥ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዶሮ ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን ይህ ከስር የተዘረዘረው የግብዓት መጠን ለ2 ዶሮ የሚሆን ነው 4ኪሎ ቀይ ሽንኩርት ሽንኩርቱ ቶሎ እንዲበስል እንዲሁም ፈጦ እንዳይታይ በከፊል ላም አድርጋችሁ መፍጨት ይኖርባቹሃል ግማሽ ኩባያ የምግብ ዘይት ዘይት ያሳነስንበት ምክንያት ሽንኩርቱን በደንብ በብስል ቂቤ ስለምናቁላላው ነው ፡፡ ብስል ቂቤ ከሌላችሁ የዘይቱን መጠን ከፍ አድርጋችሁት በዘይት ብቻ ማብሰል ይቻላል ፡፡ 3 የሾርባ ማንኪያ ብስል ቂቤ 3 ከግማሽ ከኩባያ በርበሬ የምትጨምሩት የበርበሬ መጠን እንደ በርበሬያችሁ አይነት ይወሰናል ፡፡ ሁላችን ቤት የሚገኘው የበርበሬ አይነት ሊለያይ ስለሚችል ትንሽ ትንሽ እየጨመራችሁ መጥኑ፡፡ ግማሽ ኩባያ የተፈጭ ነጭ ሽንኩርት 2 የሾርባ ማንኪያ የማቁላያ ቅመም 1 የሾርባ ማንኪያ የኮረሪማ ዱቄት የፈላ ውሃ የፈላውሃውን ቁሌቱን ለማላላት እንዲሁም ወጡ ላይ ለመከለስ እንጠቀመዋለን 1 የሾርባ ማንኪያ የመከለሻ ቅመም 2 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ 2 ተገንጥሎ በደንብ የታጠበ ዶሮ 12 የተቀቀለ እንቁላል ማባያ እንጀራ