У нас вы можете посмотреть бесплатно #አዲስ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ድንግል ሆይ ከልጅሽ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አማልጅኝ ከአዶናይ 2 በዳግም ምጽአቱ በቀኙ እንድታይ 2 አስታራቂን ብሻ ከቸሩ ጌታዬ ካንቺ ማን ሊቀርበኝ ጥላ ከለላየ ልጄ ወዳጄ ሆይ ስትይው በፊቱ በደለኛን ሲምር ይታያል ምሕረቱ በመስቀል ሲሰቀል ቆመሽ ከአጠገቡ ሁለቱ አይኖችሽ ደም እንባን አነቡ ባፈሰስኩት እንባ ብለሽ ለምኝልኝ በዳግም ምጽአቱ ልጅሽ እንዲያስበኝ እንባየ ይፈሳል ተመልከች እናቴ ርህርህት ነሽና ድንግል እመቤቴ በዓለም ስንከራተት በዝቶብኝ ኃጢአቴ አስታርቂኝ ከልጅሽ ይታደስ ህይወቴ በደዌ ተይዤ በስጋ ስደክም ከሰዎች ስገለል ያኔ ስፍገመገም ባጠቡህ ጡቶቼ በይልኝ ልጅሽን ይምረኛልና ልጅ በእናቱ አይጨክን ርዕስ፦ "ድንግል ሆይ ከልጅሽ" - አዲስ የንስሐ መዝሙር መዝሙሩን አስመልክቶ፦ "መዓልቱን በሰላም አሳልፈን ወደ ሌሊቱ ስንገባ፣ ሕይወታችንን መርምረን ወደ ንስሐ እንድንመለስ የሚጋብዝ መዝሙር ነው። ድንግል ማርያም በአምላክ ፊት ያላት አማላጅነትና እናታዊ ፍቅር የማይለወጥ መሆኑን፣ አምላክም በልጇ በወዳጇ እንደማይጨክን የምናምንበት ጽኑ ተስፋችን ነው። በዳግም ምጽአቱ በክብር በሚገለጥበት ጊዜ፣ በበጎቹ መካከል በቀኙ እንድንቆም የምታማልደን ክብርት እመቤታችንን የምንማጸንበት መንፈሳዊ ጥሪ ነው።" በዚህ መዝሙር ከተባረኩ፦ 👍 ቪዲዮውን Like በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ። 🔔 Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን በየጊዜው የሚለቀቁ መዝሙራትን ይከታተሉ:: 💬 በመዝሙሩ ያገኙትን በረከት በኮመንት (Comment) ያጋሩን። Title: Virgin Mary (Dingel Hoy) - New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur Description: "Dingel Hoy" (O Virgin Mary) is a soulful hymn of repentance (Niseha) that reflects on the powerful intercession of the Virgin Mary before her beloved Son, our Lord Jesus Christ. The song conveys a deep prayer, asking for her motherly mediation so that we may stand on the right side during the Second Coming. It reminds us that our Lord, in His mercy, listens to the pleas of His mother and never turns away those who come through her. May this Mezmur be a source of spiritual strength and a call to repentance for all. #eotc_mk #habesha #dinklejoch #duet #ebs #ebs #mezmurorthodox #love #አዲስ #education #story #orthodoxmezmur #dinglmaryam #mariyam #maryan #ዘማሪ_አቤል_አየነው #አዲስ_መዝሙር #ድንግል_ማርያም #የንስሐ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ #EthiopianOrthodox #Mezmur #OrthodoxTewahedo #ዘማሪ_አቤል_አየነው #አዲስ_መዝሙር, #የንስሐ_መዝሙር, #ድንግል_ሆይ_ከልጅሽ_አማልጂኝ, #የኦርቶዶክስ_መዝሙር, #Ethiopian_Orthodox_Mezmur, #New_Mezmur2026, #Abel_Ayenew, #Mezmur_Lyrics, #ንስሐ, #ተዋሕዶ, #ድንግል_ማርያም, #የጥንት_መዝሙሮች, #መንፈሳዊ_ትምህርት, #የጸሎት_መዝሙር ORTHODOX TEWAHIDO/ETHIOP SUBSCRIBE LIKE