У нас вы можете посмотреть бесплатно እነ ይርጋ ተሰማ በጓዶቻቸው ለምንና እንዴት ተሰዉ? ቆይታ ከወይዘሮ ነፃነት መንግሥቱ ጋር! ክፍል-1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ መቅድም ኢትዮጵያ ቢሮ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:- https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte... ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ! በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:- https://t.me/ZagolBookBank1 Join this channel to get access to perks: / @endalegetamultimedia ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል። ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ። ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል። ኑ! በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት! እንወዳጅበት! እንማከርበትም! Subscribe Here:- / @endalegetamultimedia Join My Additional Channels:- / @misalecinemaምሳሌሲኒማ / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች 📌Follow us on TikTok! https://www.tiktok.com/@endalegetamul... 📌Join our Facebook group! https://www.facebook.com/profile.php?... 📌Join us on Telegram! https://t.me/ZagolBookBank1 https://t.me/zagolbookbank 📌Drop an email [email protected] 📌Call on:- +251900651010 or +251976066720 #netsanet_menigstu #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay