У нас вы можете посмотреть бесплатно ኮሜዲያን እሸቱ ምን ነክቶት ነው!!? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://storm-visage-37a.notion.site/... Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉 / @comedianeshetu የዛሬው ቪዲዮዋችን እጅግ ለየት ያለ ነው! የኮሜዲያን እሸቱ አብሮ አደግ የሆነው ወንድሙ ሄኖክ አፈወርቅ ድል ባለ ሠርግ ተሞሽሯል። ይህም ለኮሜዲያን እሸቱ የደስታው እና የጭንቀቱ ቀን ሆኖበታል። ኮሜዲያን እሸቱ ትልቅ ኃላፊነት ከቤተሰቡ ተሰጥቶታል፤ ይህም ሠርጉ ላይ ለሚታደሙ እና ለቤተሰቦቹ የምግብ አቅርቦት ላይ ሙሉ ኃላፊነቱን ወስዷል። በዚህ ትልቅ ሠርግ ላይ ለብዙ ጊዜ ዝግጅት የተደረገ ሲሆን ምግብ አቅርቦት ሁሌም የሚያዛቸውን ኬተሪንግ ተማምኖ ኃላፊነቱን ለመወጣት ዝግጅቱን ጨርሷል። ይህ ብቻ አይደለም የሠርጉ ቀን ሙሉ ኮኦርድኔት እና ፕሮቶኮልም ነው። በተለይ የሰዓት ነገር የሚያስጨንቀው ኮሜዲያን እሸቱ በጠዋት ነበር ሙሽራው ቤት የተገኘው ፤ ከሚዜዎች እና ከሙሽራው ጋር የነበረውን ቆይታ እና ኮሜዲያን እሸቱ ከካሜራ ጀርባ ምን ዓይነት ሕይወት እንዳለው ማወቅ ከፈለጋችሁ ሙሉ ቪዲዮውን ልትመለከቱ ይገባል። በተለይ የተሠጠውን ኃላፊነቱን በአግባቡ ይወጣ ይሆን? ሙሉ ቪዲዮውን አብረን እንመልከት። መልካም ቆይታ!!! Stay updated with all new uploads!🔔 ✅Follow and Subscribe us on Facebook: / eshe.melesse Instagram: / comedian.eshetu TikTok: https://www.tiktok.com/@comedian_eshe... Donkey English / @donkeyenglish Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafanoromo Donkey በጎ / @donkeybego Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy 📌Contact us [email protected] 📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ይደውሉ! ኮሜዲያን እሸቱ ምን ነክቶት ነው!!! #Donkeytube #eshetumelese #ethiopiawedding #dinklejoch #ሰርግ #comedy #eshetumelese #habesha #comedy #dinklejoch #habesha #ስደት #eshetumelese#Inspiration #Resilience #OvercomingAdversity #FamilyBonding #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #JourneyToSuccess #LifeChallenges #LoveAndHope #FindingHome #ChildhoodStruggles #Empowerment #StoriesOfSurvival #CommunitySupport #LifeTransformation #DreamsComeTrue #Courage #HeartwarmingStory #LifeLessons #PersonalGrowth #lifejourney #InspiringStories #AddictionRecovery #LoveAndHope #Transformation #TrueStory #HeartCondition #SecondChances #PrisonToPurpose #Resilience #LifeChangingMoments #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry #ethiopianmom #orthodox #2025 #ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #እሸቱ #afar #lasvegas #california #hollywood #wildfire #earthquake #parishilton #caryelwes #tinaknowles #standupcomedi #usa #america #funnycomedy #ethiopiacomedy #በስንቱ #CNN #worldnews #london #english #habesha #church #Inspiration #livestream #መቄዶንያ #ቢንያምበለጠ #life #dinklejoch #comedy #eshetumelese #love #lovestory #Manyazewal #ወቸውGOOD #ethiopianstory #truestory #reallifestory #motivation #ethiopia #kemise #wollo #migration #challenges #oromo #oromomusic #childhoodlovestory ~-~~-~~~-~~-~ • የቤት ምሥጢር አይነገርም!!!! #ድንቅልጆች SE 2 EP 1... • በ 7 አመቴ እረኝነት ጀመርኩ ፡ወደ እናቴ መልሺኝ አልኳት፡... • እሼ እና ኒሞና የጦፈ ክርክር ገጥመዋል። "ሰላም የለውም እ... • እንዲህም የሚነገርለት ፍቅር አለ!!! #habesha #co... ~-~~-~~~-~~-~