У нас вы можете посмотреть бесплатно ሴጋ የምመቱ 421ሺ ሠዎች በየዓመቱ እራሳቸዉን ያጠፋሉ | 2 አደገኛ የሴጋ ጉዳቶች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በእርግጠኝነት አብዛኛውን ግዜ በድባቴ የምትጠቁ ከሆኔ ፣ ደረጃ ስትዎጡ ና ትንሽ ከበድ ያለ ስራ ስትሠሩ ጉልበታቹ የምንቀጠቀጥ ከሆነ ዎይም ተማር ከሆናቹ ስታጠኑ ዎይ በየትኛውም ስራ ላይ ተሠማርታቹ ስትሠሩ ስራ ላይ ኮንስስተንት የማትሆኑ ከሆነና ልክ ጥናትም ሆኔ ስራ ጀምራቹ ከጥቅት ጊዜ ቦሃላ በከባዱ የምሰለቻቹ ከሆኔ በእርግጠኝነት ማስተርቤት እያደረጋቹ ነዉ ዎይም የሴጋ ሱሴኞች ናቹ ። ምናልባት ይሄን ቪድዮ የከፈታቹ አብዛኞቻቹ የዝህ በሽታ ተጠቅዎች ትሆኑ ይሆናል ፣ እኔ ቪዉ ለማግኘት ከዝህ ቪድዮ ቦሃላ ሴጋ ያበቃለታል ብዬ አልዋሻቹም ምክንያቱም እንደቀልድ እንደተገባበት እንደቀልድ መዉጣት እንደማይቻል ጠንቅቄ ስለምያዉቅ ይሄን ለመረዳት ደሞ የደረሰበት ያዉቀዋል ። ቁምነገረኞች ከሆናቹ ይሄን እስከመጨረሻ ተከታተሉ ማን ያዉቃል ምናልባት አንድ ቀን ታመሠግኑኝ ይሆናል። የሴጋ ሱስን ለማቆም ዛሬ ፎክራቹ ነጌ እራሳቹን እዛዉ ዉስጥ ተዘፍቃቹ የምታገኙበት አደገኛ ሱስ ነዉ ነገር ግን የማታቆሙ ከሆኔ በዓመት እራሳቸዉን ከምያጠፉ 700k ሠዎች እናንቴም አንዱ ልትሆኑ እንደምትችሉ በማስረጃ አያይቬ እነግራቹሃለዉ ። ብዙ ግዜ የዝህ በሽታ ሱሴኞች ሴጋ የጀመሩት መጥፎ ፀባይ ስላለባቸዉ ብቻ ነዉ ብሎ በማመን አዕምሯቸዉ ላይ ከባድ የፀፀትን ጫና ይጭናሉ ፣ እዉነቱ ግን እሄ አይደለም ማንም ሠዉ ልጅነቱን ጨርሶ ዎደ ጉርምስና ዕድሜ ስመጣ ዎደ second sexual reproduction stage ይገባል በዛ ግዜ ሠዉነቱ ዘረመልን ዎይም sperm ዎደ ማመንጨት ስራ ይጀምራል ፣ ታድያ በዝህ ግዜ ብዙ ነገሮች መበለሻሸት ና መስተካከል ይጀምራሉ ። በዝህ እድሜ ስቴጅ ላይ ዎንድ ከሴት ጋር ሴት ደግሞ ከዎንድ ጋር ግዜ ለማሳለፍ መመኘት ይጀምራሉ ፣ ስለተቃራን ፆታ አብዝቶ ማሠብ ና ፖርኖግራፍ እንድመለከቱ ዉስጣቸዉ ያገፋፋቸዋል ፣ ይሄ ሁሉ የምፈጠረዉ ከዕድሜ ጋር ተያይዞ በምፈጠሩ ተፈጥሯዊ ለዉጦች ነዉ እንጅ መጥፎ ፀባይ ይዞ ስለተዎለዱ አይደለም፣ ዕድለኛ ሠዎች ይሄን አጋጣም እራስን በመግዛት ያልፉታል ፣ አብዛኞቹ ደግሞ በማስተርቤሽናና ፖርኖግራፍ ሱስ ይጠመዳሉ ። አንጎላችን ደስታ የምፈጥርለትን ነገር አብዝቶ ይፈልገዋል፣ እናንቴ ሴጋ በምትመቱበት ግዜ ሠዉነታቹ ከፍተኛ ዶፓምን የተባለዉን ንጥሬ ነገር ያመነጫል ፣ ታድያ ያ ዶፓምን ከፍተኛ ና ግዘያዊ ደስታን ለአንጎላችን ይሰጣል ፣ አንጎላችም ያንን የደስታ ስሜት አንደ ስለቀመሠዉ ሌላ ግዜ ማስተርቤት እንድታደርጉ ማስገደድ ይጀምራል ፣ ይሄ ተግባር ቀን ቀን በቀን እየተደጋገሜ ስመጣ ሴጋ ከመምታት ዉጭ በዝህ ዓለም ያስደስተኛል የምትሉት ምንም አያነት ነገር የማስተርቤሽን ያክል ደስታ አይሰጣቹም ፣ ከዛ በቀላል ከባድ ሱስ ተዘፍቃቹ እራሳቹን ታገኛላቹ ። አሁን ማስተርቤሽን በትምህርት ፣ በስራ ና በህይዎታቹ ላይ ምን ያክል ተፅዕኖ እንደምፈጥር እንመልከቱ ። 1. ማስተርቤት የምያደርጉ ሠዎች ከኖርማል ሠዎች እኩል አዕምሯቸዉ አክትቪ ሆኖ መስራት አይችልም ፣ ምክንያቱም በማስተርቤሽን ግዜ ዎደ አንጎላችን የምለቀቁ ከፍተኛ መጠን ያላቸዉ ደፓምኖች የአንጎላችን የማሰብ ችሎታ ስለምያዳክም ፣ ተማር ከሆናቹ በታነቡበት ሰዓት አንድ ገፅ እንኳን በስርዓቱ ለመረዳት ብዙ ግዜ ይፈጅባቹሃል አንድ ኖርማል ሠዉ በ20 ደቅቃ የምረዳዉን እናንቴ ሁለት ሰዓት ይዎስድባቸዋል ፣ ይሄ የምሆነዉ አዕምሯቹ በደፓምን ስለሠከሬ ነገሮችን ቶሎ ቶሎ ስለምረሣ ና ስለደነዘዜ ነዉ ። የሆኔ ስራ በምትሠሩበት ግዜ ደግሞ ስራ ጀምራቹ ብዙ ሳትቆዩ ቶሎ ይሰለቻቹሃል ፣ ምክንያቱም ያ የምትሠሩት ስራ ምንም ያክል ገንዘብ ብያስገኝም የማስተርቤሽን ያክል ደስታ እንደማይሠጠዉ አዕምሯችን ቀድመዉ ስለምያዉቅ ። 2. ልፍስፍስ ያደርጋቹሃል ፣ ሴጋ የምመቱ ሠዎችን አይታቹ ከሆኔ ብዙ ግዜ አቅም የላቸዉም ሠዉነታቸዉ የተጎሳቆሌ ነዉ ከምግብ ላይ የምያገኙትን እነርጅ በከፍል ለዝህ ለማይረባ ተግባር ስለምያዉሉ ፣ ደረጃ የምዎጡበት ጉልበት እንኳን አይኖራቸዉም ፣ ረጅም ሰዓት መቆም አይችሉም ብዙ ግዜ ጉልበታቸዉ ይንቀጠቀጣል ፣ እዝህ ጋር ሁላቹም ማዎቅ ያለባቹ ነገር በሴጋ ግዜ የምታዎጡት ፍሳሽ ጉልበታቹ እንደሆኔ ማዎቅ አትዘንጉ ፣ እስት አስቡ በዝህ ኑሮ ዉድነት ከዝህም ከዛም ብላቹ የበላቹትን ምግብ በማይረባ ነገር ስታበክኑ ። ይሄ ብቻ አይደለም በዝህ ሱስ ዉስጥ ያሉ ሠዎች ብዙ ግዜ ቆዳቸዉ ይገረጥጣል የተስተካከሌ ቁመና አይኖራቸውም ። Musterbation can harm relationships by creating unrealistic expectations, hindering communication, and fostering control issues. To build healthier relationships, focus on open communication, flexibility, and empathy. Recognize and address musterbatory beliefs to foster mutual respect, trust, and emotional intimacy. #ebs #ethiopia #habesha