У нас вы можете посмотреть бесплатно የሮጡለትን ፡ ያዩታል (Yerotuleten Yayutal) - ሀና ፡ ተክሌ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"አቤት የሮጡለትን ያዩታል ከወደላይ..." ይህ ድንቅ አዲስ ዝማሬ በዘማሪት ሀና ተክሌ የተለቀቀ ሲሆን፣ ከእኛ በፊት ለወንጌል ዋጋ የከፈሉትን፣ በስደትና በከባድ መከራ ውስጥ አልፈው እምነታቸውን የጠበቁትን የሃይማኖት አርበኞች ያስታውሰናል። በዚህ በነጻነት ዘመን የምንኖር እኛስ? ለወንጌል ያለን ቀናኢነት ምን ይመስላል? ይህ ዝማሬ ራሳችንን እንድንፈትш እና የእምነት ሩጫችንን በጽናት እንድንቀጥል ጥሪ ያቀርባል። የክርስቲያን እውነተኛ ዋጋውና ሽልማቱ በሰማይ ከጌታ ጋር መሆኑን የሚያሳስብ ልብ የሚነካ መልእክት ነው። "እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥... በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ።" (ወደ ዕብራውያን 12፥1) 🙏 Ministry Support If you were blessed by this song, please Like, Share, and Subscribe to support the ministry and help the Gospel reach more people. #EwunetBeDimts #Mezmur #Ethiopia)።