У нас вы можете посмотреть бесплатно ከናርሲሲት አምባገነን ግለሰቦችና ቡድኖች ነጻ የሆነ ስነ መንግሥት እንዴት እናዋልድ? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ኢትዮጵያውያን ለርዥም ጊዜአት ከታሪካችን፣ ከባህላችን፣ ከእምነቶቻችንና አጠቃላይ ሰብአዊ ክብራችን ጋር የሚቃረኑ ግለስቦችና ቡድኖች የመንግሥት ሥልጣን ተቆጣጥረው ብዙ መከራ አጽንተውብናል። ከፋፍለውናል፣ አፋጅተዉናል፣ አሰድደውናል፣ በድኽነት ማጥ ውስጥ አቆይተውናል። ዛሬ አገርችን በመስቀለኛ መንገድ ላይ ናት። አንወገን አገር አፍርሶ በልኩ ትናንሽ አገራትን ለመፍጠር በማሰብ አስተሳሳሪ ባህሎችና እምነቶችን የደመስሣል፣ ማህበረስቦችን ዘር ያጥፋል፣ ሌላው ለህልውናው ይጋደላል። በዚህ መካከል የባእዳን ተልኮ ወስደው ችግር የሚያባብሱት ግጭቱን ለፍላጎታቸው ለማዋል ትውልዱን አእምሮ በክፋት በክለዋል። ይህ አዙሪት እንዴት ይቁም? የሕዝብ ነጻነት እንዴት ይመለስ? የሚሉ ጥያቄዎች ውይይት የጠብቃሉ። እኛ እዚህ እንጀምር። 🎙️ New to streaming or looking to level up? Check out StreamYard and get $10 discount! 😍 https://streamyard.com/pal/d/55335478...