У нас вы можете посмотреть бесплатно በዚህ ዩንቨረስ ወስጥ የሚኖሩ ቶፕ 10 አስገራሚ እና አስፈሪ ፕላኔቶች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
1. የፕላኔት ስም "WASP-12b" በራሱ ኮከብ ወይም ፀሐይ እየቀለጠ ነው በሚልዬንን ዓመታት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከዩንቨርስ ይጠፍል። 2. የፕላኔት ስም " pso j3185-22" ምንም አይነት ኮከብ ሆን ሶላር ሲስተም የለውም ወይም ጠፈር ውስጥ ተንሳፎ የሚገኝ ፕላኔት ነው 3. የፕላኔት ስም "55 Cancri" በዳይመንድ የተሰራ ፕላኔት ነው 4. የፕላኔት ስም "TrES-2b" ብርሃን የሚባል ነገረ አያውቅም ወይም የጨለማው ዓለም ልንለው እንችላለን 5. የፕላኔት ስም "KELT-9b" አጅግ ሞቃታማ ሲሆን የእሳት ዝናብ ይዘንብበታል በቅፅል ስሙ ደግሞ የገሀነሙ አለም ይባላል 6. የፕላኔቱ ስም "HR 5183b" አጅግ የተለጠጠ የእሽክርክሪት ኦርቢት አለው ፕላኔቱ በኛ ሶላር ሲስተም ውስጥ የሚኖር ቢሆን ሰባቱ ፕላኔቶች የሚሽከረከሩበትን ኦርቢት ሙሉ ይሸከረከራል። 7. የፕላኔት ስም "K2-18b" የውሃ ዝናብ የሚዘንብበት ዓለም ነው እዚህ አለም ላይ ሕይወት ያለው ነገረ የመገኘት እድሉ ሰፊ ነው 8. የፕላኔት ስም " Gj1214b" ሙሉ ለሙሉ በውሃ የተሸፈን አለም ነው እዚህ አለም ላይ ለመኖር የግድ ዋናተኛ መሆነ አለብን ሰለዚህ አለም በዩቲውብ ለማየት👇👇 subscrib እንዳይረሳ 🙏🙏 • የውሃው ፕላኔት እና የሚኖሩበት ፍጡሮች