У нас вы можете посмотреть бесплатно በእነዚህ 10 ነገሮች ትፀፀታላችሁ | 10 BIGGEST REGRETS IN LIFE! - ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚፀፅታቸዉ 10ሩ ነገሮች 00:00 - የመኖር ጥያቄ 01:15 - Hospice | ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚፀፅታቸዉ ነገሮች In hospice, dying individuals often express regrets related to prioritizing work over relationships, not appreciating their health, and living a life that wasn't true to themselves. They also regret not expressing their feelings, failing to maintain friendships, and not pursuing passions or making a difference. Additionally, some regret not enjoying life more and not being kinder to their loved ones. 02:53 - 1) I was not happy! | ደስተኛ አልነበርኩም! They wish they had been happier and enjoyed life more. Most people regretted the time they wasted worrying about things beyond their control. They didn't realize they were capable of choosing fun and happiness until it was too late. Spend a few minutes every day doing something that you love and that brings you joy. 08:00 - 2) በእውቀት ራሴን አላሳደግሁም! 11:17 - 3) እራሴን አልተንከባከብኩም! 15:41 - 4) የኖርኩት በቂም እና በጥላቻ ነዉ! 18:31 - 5) ለቤተሰቤ ጊዜ አልሰጠሁም! 21:14 - 6) ሰዎችን አረዳሁም! 23:57 - 7) ለህልሜ አልኖርኩም! 27:13 - 8) ለምንድነዉ የለፋሁት? 33:52 - 9) ለሰዎች ፍቅሬን አልገለፅኩም! 36:34 - 10) ሀይማኖትን እንቅ ነበር! 38:42 - ማጠቃለያ ሊሞቱ የደረሱ ሰዎች የሚቆጫቸው 10 ነገሮች በተለያየ ህመም ምክኒያት በህይወት ጥቂት ጊዜ የቀራቸው ሰዎች ቀሪ ጊዜያቸውን ያለ ስቃይ እንዲያሳልፉ ህክምና የሚያገኙበት ቦታ Hospice ይባላል። ሆስፒስ ውስጥ የሚሰሩ የጤና ባለሞያዎች እነዚህን ከጥቂት ሳምንታት እስከ ጥቂት ወራት የቀራቸው ሰዎች በህይወታቸው ምን እንደሚቆጫቸው ጠይቀዋቸው የሚከተሉትን 10 ነጥቦች አግኝተዋል። 1) ደስተኛ አልነበርኩም- ህይወቴን በሚገባ enjoy አላደረግሁም። 2) በእውቀት ራሴን አላሳደግሁም። ለመማር ብዙ እድል ነበረኝ ግን አልተማርኩም። 3) እራሴን አልተንከባከብኩም-ጥሩ እንቅልፍ አልተኛሁም፤ ስፖርት አልሰራሁም፤ አመጋገቤ ላይ አልተጠነቀቅኩም፤ የጤና ምርመራ በሰአቱ አላደረግሁም። 4) የኖርኩት በቂምና በጥላቻ ነው-ሁሉም ነገር እንደዚህ ማለፉ ለማይቀር ለምን በቂምና በጥላቻ ራሴንም ሰዎችንም ጎዳሁ? 5) ለቤተሰቤ ጊዜ አልሰጠሁም-ላይ ታች ስል ከልጆቼ ጋር አልተጫወትኩም፤ ወላጆቼን እንደምወዳቸው አልነገርኳቸውም። አብሬያቸው ጊዜ አላሳለፍኩም። 6) ሰዎችን አልረዳሁም- ብዙ የእኔን እርዳታ የሚፈልጉ ሰዎች ነበሩ። አቅሙ እያለኝ እኔ ግን 'ቢዚ' ስለነበርኩ አልደረስኩላቸውም። 7) ህልሜን አልኖርኩም- ለብዙ አመታት ለአንድ መስሪያቤት ተቀጥሬ ነው የሰራሁት እንጂ የራሴን ህልም አልኖርኩም። 8) ያለምክኒያት ነው የለፋሁት- በማይጠቅሙኝ ነገሮች ተጠምጄ በጣም ስለፋ ነበር። 9) ለሰዎች ፍቅሬን አልገለፅኩም- ለምወዳቸው ሰዎች 'እወድሀለሁ' ወይም 'እወድሻለሁ' አላልኩም።ፍቅሬን ከመግለፅ ይልቅ እኮሳተራለሁ። 10) ሀይማኖትን እንቅ ነበረ- መንፈሳዊነትን እጠላ ነበር። አሁን መጨረሻዬ ላይ እስከምደርስ ወደ አምላኬ ዞር አላልኩም ነበር። ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ Dawit Dreams ላይ ከተናገረው የተወሰደ። ሞት መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም። በየሰአቱ በአለማችን 7500 ሰዎች ይሞታሉ። በየቀኑ በአለም አቀፍ ደረጃ 180ሺ ሰዎች ይሞታሉ። ሞት ማን ጋር መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም። ደስተኛ ሆነን፣ ህልማችንን እየኖርን፣ ራሳችንን እየተንከባከብን፣ብዙም ኮስታራ ሳንሆን፣ ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር ጊዜ እያሳለፍን በይቅርታ ልብ እንዲሁም በመንፈሳዊነት መኖር ሞት ሲመጣ እዳንፀፀት የሚያግዙ ነጥቦች ይመስሉኛል። ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!!! 📗📒📕 Ethiokings shares powerful insights on psychology, motivation, and life lessons. We highlight real stories and wisdom from people with deep life experience. This is a space to grow, reflect, and elevate your mindset. Subscribe and join the journey toward wisdom and self-mastery.