У нас вы можете посмотреть бесплатно Business Consultant - ቆይታ ከነጃት (ጃዝሚን) ጋር | Nejat (Jasmine) [S02 EP04] или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው ፖድካስታችን ላይ ከነጃት (ጃዝሚን) ጋር ቆይታ የምናደርግ ሲሆን ጃዝሚን ወደ ዱባይ ስትመጣ ጀምሮ የነበራትን ቆይታ እንዲሁም ከሰራቻቸው ሥራዎች ጀምሮ ዱባይ ላይ የማማከር ሥራውን እስከሰራችላችው አርቲስቶች ድረስ እንዲሁም ተቀጥራ ስትሰራቸው የነበሩ ሥራዎች ምን ይመስሉ እንደነበር ታወጋናለች፡፡ አብራችሁን ቆዩ! In today's podcast, we'll be chatting with Nejat (Jazmin) and she'll be talking about her time in Dubai, from the work she's done to the artists she's consulted with in Dubai, and what the work she's been working on has been like. Stay tuned! --------------------------- With Selma Podcast Socials: TikTok: / withselmapodcast Instagram: / withselmapodcast Facebook: / withselmapodcast Telegram: https://t.me/withselmapodcast --------------------------- Podcast Highlights 0:00 መግቢያ 3:32 ወደ ዱባይ እንደመጣሽ የመጀመሪያ ሥራሽ ምን ነበር? 4:34 ዱባይ ላይ ወደ ንግዱ እንድትገቢ ያደረገሽ ምን ነበር? 6:50 ከራስሽ ንግድ ወደ መቀጠር እንድትሄጂ ያደረገሽ ነገር ምንድን ነው? 9:05 ያሳለፍሽው ሦስት ዓመት ምን ይመስል ነበር? 13:38 የቅጥር ሥራ ለማግኘት ብዙ ኢንተርቪው ሄጃለው 21:04 የቅጥር ሥራው ምን ይመስል ነበር? 27:14 ከመጀመሪያው እና ሁለተኛው ሥራሽ የትኛው ደስ ይላል? 30:39 Golden Visa ምንድን ነው? Visa ከሌሎች በምን ይለያል? 37:43 Dubi ላይ አንድ ሰው Business Setup ለማድረግ ምን ያስፈልገዋል? 42:35 Business Setup ማድረግ የሚፈልግ ሰው ምን ማድረግ አለበት? 1:00:09 ይጠቅማል የምትይው መልዕክት ካለሽ 1:03:15 ማጠቃለያ #WithSelma #DubaiPodcast #Jasmine