У нас вы можете посмотреть бесплатно የአለማችን ስመ ገናናው ሰው፣ የህይወት ውጣውረድ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Mesalemiya Tube:- የባህል፣ የታሪክ፣ የሳይንስ፣ የእምነት፣ የሕይወት እና የጥበብ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል:- የሕይወት ጥያቄዎችን በጥልቅ አስተሳሰብ እና በመንፈሳዊ እይታ እንመለከታለን። ከባህል፣ ከታሪክ፣ ከሳይንስ፣ ከእምነትና ከዕውቀት የተነሱ መልዕክቶችን እንካፈላለን። ቻናሉ፡- የሕይወትን ትርጉም ለመረዳት፣ ባህልን፣ ታሪክን፣ እምነትንና ሳይንሳዊ ዕውቀትን ለማጠናከርና፣ ውስጣዊ ሰላምን ለማግኘት ይረዳል። ይህ ቻናል፡- ለሚያስቡ፣ ለሚጠይቁና እውነትን ለሚፈልጉ ሰዎች፣ የሚመረጥ ነው። Mesalemiya Tube:- አስተሳሰብን የሚቀይሩና ልብን የሚያሳርፉ፣ አዝናኝና አስተማሪ መልዕክቶች ይቀርቡበታል።