У нас вы можете посмотреть бесплатно Track 15 Zimitah | ዝምታህ | Aster Abebe Vol 2 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Listen to track 15 Zimitah by Aster Abebe on Vol 2 of her music collection. Enjoy the soulful melodies and powerful Message. #asterabebe #Asterabebenewmezmure #Zimitah #mezmure Executive Producer Sofi Girma Music Production Heaven's Touch Studios Music Arrangement Rebira Negalign Mixing and Mastering Robel Dagne Lead Guitar Abenezer Dawit Bass Milky Asefa Trombone Kalkidan Lyrics ሐሳብህ ጥልቅ ዕቅድህ የተለቀ ከሰፈሬ ርቆ ከሰማይ የላቀ ይሁን ያልከው ብዬ በዚያ ደምድሜአለሁ በጎ ስለሆነ ለኔ የምታስበው ከአንተ ተከራክሮ ከሺህ ነገር አንዱን መመለስ የቻለ ሊያወራ ጀምሮ አንገቱን ቀና አድርጎ ቆሞ የቀጠለ ሊያርምህ የዳዳው ሊያስተካክልህ እኮ የቱ አዋቂ ነው ተው በዚህ ነው የሚልህ በዝቶ ካለው ጩኸት ሸተተኝ ሰላሙ ከጨለማው መሃል ታየኝ ወጋገኑ ከድፍርሱ መሃል ኩልል ያለ ነገር ይታየኝ ጀመረ በቃልህ ስታመን የሃሳብህ ጥልቀት ባይገባኝ ድምድሙ ጅማሬ ላይ ቆሜ ቢበዛ ለምኑ የፍርስራሽ ክምር ግራ ቢያሳስበኝ ማዶን አሻግሬ ለማየት ሲያቅተኝ ጎራ ስል ወደ ቃልህ ነገረኝ ነገሩን የዛሬው ትርምስ ነገ ላይ ማማሩን ለአይን የሚመች ነገር ባያዩም አይኖቼ ግን በስራ ላይ ነህ ልቀመጥ ረግቼ (2) የለም ከሰው ሰፈር የፈቃድህ ምክር ፍጥረትን ሰብስበህ አትቆም ለድርድር ለዝብርቅርቁ ቅርጽ መልክ ላጣው ውበት ሰተት ብሎ ይገባል አሜን ባለ አንደበት ዝምታህ መልስ ሆነኝ አሃ አሃ ዝምታህ መልስ ሆነኝ (2) እየሰራህ እንዳለህ ጨለማው ነገረኝ ዝምታህ መልስ ሆነኝ (2) በስራ ላይ እንዳለህ ድፍርሱ ነገረኝ ዝምታህ መልስ ሆነኝ (2) ዝምታህ መልስ ሆነኝ አሃ አሃ ዝምታህ መልስ ሆነኝ (2) ለዚህ ነው ባትለኝ ድፍርሱ ነገረኝ ዝምታህ መልስ ሆነኝ (2) በስራ ላይ እንዳለህ ሁኔታው ነገረኝ ዝምታህ መልስ ሆነኝ (2) / hallelujah https://open.spotify.com/album/68Nsi4... Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited Copyright © Aster Abebe