У нас вы можете посмотреть бесплатно Hailu Amerga (Jano Band) - ማርዬ (Lyrics) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#hailuamerga #mariya #mlyrics 🎧 Hailu Amerga with Jano Band - Mariya (Lyrics Video) 🔔 Don't forget to subscribe and turn on notifications! 🎵 Follow M Lyrics: https://t.me/at_mlyrics https://vm.tiktok.com/ZMjjmH15C 🎤 Lyrics | Mariya [መግቢያ 1] ማርዬ የማርሸት ማር ወለላ ያለኔ ማን ሊመኘዉ ያንቺን ገላ ማርዬ የማርሸት ማር ወለላ ያለኔ ማን ሊመኘዉ ያንቺን ገላ [አዝማች 1.1] ለሚያማልለዉ (ማርዬ) ለገላሽ ታሞ (ማርዬ) ድምድም ይላል (ማርዬ) ልቤ እንደ አታሞ (ማርዬ) መገኔ ጎጃም (ማርዬ) መገኔ ጎንደር (ማርዬ) ባንዘልቅ እንኳን (ማርዬ) አብረን እንደር [አዝማች 1.2] ለሚያማልለዉ (ማርዬ) ለገላሽ ታሞ (ማርዬ) ድምድም ይላል (ማርዬ) ልቤ እንደ አታሞ (ማርዬ) መገኔ ጎጃም (ማርዬ) መገኔ ጎንደር (ማርዬ) ባንዘልቅ እንኳን (ማርዬ) አብረን እንደር [አዝማች 1.3] ጥርስሽ ከማን ሳቀ የተቸመቸመዉ አይንሽ ማንን አየ የተስለመለመዉ ሰዉ እየፈራሁኝ ድብቅ መዉደዴን አይቆጨኝ መስሎሻል አይበላዉ ሆድ ሆዴን አይቆጨኝ መስሎሻል አይበላዉ ሆድ ሆዴን [አዝማች 1.4] እንዲያዉ ማር እሸቴ እንዲያዉ ማር እሸቴ መጓጓቴ አከሳኝ አንቺን ስል ማምሸቴ እንዲያዉ ማሬ ማሬ እንዲያዉ ማሬ ማሬ አሳጣኝ ጤናዬን አንቺን ስል ማደሬ [መግቢያ 2] ማርዬ የማርሸት ማር ወለላ ያለኔ ማን ሊመኘዉ ያንቺን ገላ ማርዬ የማርሸት ማር ወለላ ያለኔ ማን ሊመኘዉ ያንቺን ገላ [አዝማች 2.1] ለሚያማልለዉ (ማርዬ) ለገላሽ ታሞ (ማርዬ) ድምድም ይላል (ማርዬ) ልቤ እንደ አታሞ (ማርዬ) መገኔ ጎጃም (ማርዬ) መገኔ ጎንደር (ማርዬ) ባንዘልቅ እንኳን (ማርዬ) አብረን እንደር [አዝማች 2.2] ለሚያማልለዉ (ማርዬ) ለገላሽ ታሞ (ማርዬ) ድምድም ይላል (ማርዬ) ልቤ እንደ አታሞ (ማርዬ) መገኔ ጎጃም (ማርዬ) መገኔ ጎንደር (ማርዬ) ባንዘልቅ እንኳን (ማርዬ) አብረን እንደር [አዝማች 2.3] ጥርስሽ ከማን ሳቀ የተቸመቸመዉ አይንሽ ማንን አየ የተስለመለመዉ ሰዉ እየፈራሁኝ ድብቅ መዉደዴን አይቆጨኝ መስሎሻል አይበላዉ ሆድ ሆዴን አይቆጨኝ መስሎሻል አይበላዉ ሆድ ሆዴ [አዝማች 2.4] እንዲያዉ ማር እሸቴ እንዲያዉ ማር እሸቴ መጓጓቴ አከሳኝ አንቺን ስል ማምሸቴ እንዲያዉ ማሬ ማሬ እንዲያዉ ማሬ ማሬ አሳጣኝ ጤናዬን አንቺን ስል ማደሬ [መዝጊያ] አሀሀሀሀ ~ አሀሀሀሀ ~ አሀሀሀሀ ኦኦኦኦኦሆሆ እእእእህ አሀሀሀ ~ አሀሀሀ ~ አሀሀሀ እ.... #hailuamerga #mlyrics #mariya