У нас вы можете посмотреть бесплатно የምሽቱ ሰበር መረጃዎች የካቲት 13/2018 Ethiopia Breaking News 20 February 2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የካቲት 13/2018 ዓ.ም የምሽት ሰበር መረጃዎች በዛሬው ዕለታዊ ዝግጅታችን የሚከተሉትን አንኳር መረጃዎች ይዘን ቀርበናል፦ የምስራቅ ዕዝ ኮር አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል አዲሱ መሃመድ ስለ አርበኛ ዘመነ ካሴ የሰጡት አነጋጋሪ ንግግር እና በጎጃም ያለው ወቅታዊ ሁኔታ። ከአዲስ አበባ በ55 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ የሰልጣኞች ካምፕ ላይ የተፈጸመው ድንገተኛ ጥቃት። በትግራይ ጋዜጠኞችና ሰራተኞች ወደ ዘመቻ እንዲገቡ የተላለፈው ጥብቅ ትዕዛዝ። በደቡብ ወሎ ንጹሃን ላይ የደረሰው ጉዳት እና የኢሰመጉ መግለጫ። ብሉምበርግ ስለ ኢትዮጵያና ኤርትራ ወታደራዊ ዝግጅት ይፋ ያደረገው አዲስ መረጃ። በሱዳን የጦር ወንጀል የፈጸሙ አዛዦች ለፍርድ እንዲቀርቡ የተመድ መርማሪዎች ያቀረቡት ጥያቄ። ቪዲዮውን ላይክ በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ፤ ሃሳብ አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩን።