У нас вы можете посмотреть бесплатно የማህጸን እጢ|| የማህጸን እጢ እርግዝንዝናን ይከለክላል? መሃን ያደርጋል? ምልክቶቹስ? መፍትሄው? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ #የማህጸን #እጢ #ሊያመጡ #የሚችሉ #ሁኔታዎች #ምንድናቸው? የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ በቴሌ ግራም ይጻፉልን https://t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት https://t.me/Yetena_kal የይትዩብ ቻናላችን / @yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች • የወንድ የዘር ህዋስ ምርትን የሚቀንሱ ነገሮች ምንድን ናቸው? || ... • በቀላሉ እርግዝና እንደተፈጠረ እና እንዳልተፈጠረ የማወቂያ ዘዴዎች • ፅንስ ማስወረድ እና የወደፊት እርግዝና • ልጆች የላም ወተት መቼ ነዉ መጀመር ያለባቸው? • የሁለት ወር ጨቅላ ሕጻናት 2 month baby • #ቅምሻ 1 የሰዎች ማንነት || personality type • አስረኛው የእርግዝና ሳምንት || 10 week pregnancy • 2ኛው ወር የእርግዝና ጊዜ የጽንስ ክትትል || 2 Two month ... #የማህጸን #እጢ #ሊያመጡ #የሚችሉ #ሁኔታዎች #ምንድናቸው? #የማህጸን #እጢ #ሊያመጡ #የሚችሉ #ሁኔታዎች የማህጸን እጢ በሰውነት ውስጥ ያለዉ የኤስትሮጅን ሆርሞን መጠን ሲጨምር ይፈጠራል፡፡የኤስትሮጅን መጠን ከፍተኛ ሲሆን፤ በተለይ በእርግዝና ወቅት የእጢ መጠን ይጨምራል። ኤስትሮጅን የያዙ ወሊድ መከላከያ መድሐኒቶች መውሰድ ለበሽታው የመጋለጥ እድልን ይጨምራል። በቤተሰብ(በዘረ መል) ተመሳሳይ ችግር እና የሰዉነት ክብደት መጨመር ካለ እጢ የመፈጠር እድል ይጨምራል ፡፡ #የማህጸን #እጢ #አይነቶች ኢንትራሙራል: ብዙ ግዜ የሚያጋጥመው የእጢ አይነት ሲሆን ይህ እጢ የማህጸን ግድግዳ የሚገኘው ጡንቻ ላይ የሚያድግ እጢ ነው። ሰብሴሮሳል ፊብሮይድስ፡ ከማህጸን ግድግዳ አልፈው በማህጸን ውስጥ የሚያድጉ ናቸው። መጠናቸውም ከፍተኛ ደረጃ የመድረስ እድል አላቸው። ሰብሚውኮሳል ፊብሮይድስ፡ ይህ የእጢ አይነት በማደግ የማህጸን ክፍተትን መሸፈን ይችላል። ሰርቪካል ፊብሮይድስ፡ የማህጸን በር ላይ የሚያድግ የእጢ አይነት ነዉ፡፡የእጢው አይነት የሚወሰነው ማህጸን ውስጥ በሚፈጠርበት ቦታ ነው። #የማህጸን #እጢ #ምልክቶች በወር አበባ ጊዜ ከፍተኛ ህመም በወር አበባ ወቅት ብዙ ደም መፍሰስ የወገብ እና እግር ህመም የሆድ ድርቀት የሆድ የታችኛው ክፍል ላይ የህመም ስሜት/እብጠት ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት በግንኙነት ወቅት ህመም በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር ከፍተኛ ህመም የመጸነስ ችግር (ያለመዉለድ ችግር) በተደጋጋሚ ዉርጃ መከሰት እጢ ትልቅ ከሆነ የሰዉነት ክብደት መጨመር #የማህጸን #እጢ #ህክምና የህመም ማስታገሻ መድሐኒቶችን መዉሰድ የሆርሞን ማስተካከያ መድሐኒቶች በመጠቀም የእጢዉን መጠን መቀነስ በቀዶ ህክምና እጢ እንዲወጣ ይደረጋል ችግሩ የተባባሰ ከሆነ ማህጸን ከእጢ ጋር በቀዶ ህክምና እንዲወጣ ይደረጋል