У нас вы можете посмотреть бесплатно የኢቲኬር ንግስቶች ቀን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የኢቲኬር ንግስቶች ቀን አለም አቀፉን የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ኢቲኬር ሴትነትን ያደመቃቸው ስኬቶች እና ውጣውረዶች የተነሱበት፣ በጥንካሬ የታለፉ ትናንቶች የተወሱበት፣ ለነገ ስንቅ የሆኑ ብርታቶች የታቀዱበት ድንቅ መሰናዶ ተከናውኗል። የድል ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር መስራች እና ፊት አውራሪ ቅድስት ሽመልስን ከ ታላላቆቹ ትናንታቸውን ካሸነፉት የኢቲኬር መሪዎች ንግስቲ ፍቅረ፣ ቀነኒ ቶሎሳ፣ ሳሚያ ካሳዬ እና እየሩሳሌም ተስፋዬ ጋር አጣምሮ የኢቲኬርን የአሸናፊነት ምልክት ብርቱዋን አይናለም ሀብለ(ናኒ)ን በመድረክ አጋፋሪነት ሰይሞ የተከናወነው ይህ መሰናዶ ለሴት ኢቲኬሪያንስ የመቻል ምልክትን የማሸነፍ ምስክርነትን በጉልህ ያሳየ ሆኖ ተከናውኗል። በመድረኩ እንኳን አደረሳችሁ ለማለት የተገኘው የኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ ኢንጂነር ታጠቅ ጌታቸው ሴት ኢቲኬሪያንስን ፅናት እና ታታሪነት መለያቸው መሆኑን ገልፆ ለእለቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክቱን አስተላልፏል።