У нас вы можете посмотреть бесплатно እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላም እልሻለው | Emebete Maryam Hoy Selam Elishalew | @zmare_yared | የክራር ዝማሬ | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላም እልሻለው እንደ ኤልሳቤጥ ዘመድሽ እሳለምሻለው ጭንቀቴ እንዲወገድ ድንግል በምልጃሽ የልቤን ልነግርሽ መጣው ከደጅሽ አዝ መከራው ፈተናው ከልቤ ተጋርጦ እንደምን ልቻለው ልቤ ተስፋ ቆርጦ ማን አለኝ ያላንቺ እንባዬን የሚያብስ ደስታን አጕናፅፎ የልብን የሚያደርስ አዝ ለችግሬ ደራሽ ሚስጢረኛዬ ነሽ ቋጠሮዬ ይፈታል የልቤን ሳዋይሽ ደብቃኝ ለውጻጪልኝ ሀዘኔን በደስታ ሰላማዊ ልሁን ደንግል የኔ አለኝታ አዝ ከእጅሽ በረከት ሞልቶ ታየ ቤቴ መንፈሴም እረካች ጠገበች ህይወቴ የእናትነት ፍቅር ሆነልኝ ተስፋ ትካዜም ቀረ ሀዘን ከእኔ ይጥፋ አዝ በዘመኔ ሁሉ ድንግል ላመስግንሽ ከእቅፍሽ ሳልወጣ ሳልርቅ ከቤትሽ በተኵላዎች መሀል ነውና ኑሮዬ ጥባቃሽ አይራቀኝ ሁኚኝ ከለላዬ