• ClipSaver
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

#Live скачать в хорошем качестве

#Live Streamed 1 month ago

video

sharing

camera phone

video phone

free

upload

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
#Live
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: #Live в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно #Live или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон #Live в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



#Live

ዕለተ ሰኑይ (የሰኞ ዕለት) ሀ. አንጽሖተ ቤተ መቅደስ፡- በዚች ዕለት መድኃኒታችን ክርስቶስ ወደ ቤተ መቅደስ ሄደ፡፡ በዚያም በደረሰ ጊዜ ቤተ መቅደሱ የጸሎት የመሥዋዕት ቤት መሆኑ ቀርቶ የንግድ ቤት ሆኖ ቢያገኘው ‹‹ቤቴ የጸሎት ቤት ይባላል፤ እናንተ ግን የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችሁት›› ብሎ የሚሸጡበትን ሁሉ ገለበጠባቸው ገርፎም አስወጣቸው፡፡ ይኸውም የእርሱ ቤተ መቅደስ የሆነውን ሰውነታችንን ኃጢአት ሰፍኖበት ቢያገኘው ራሱ ተገርፎ ተገፍፎ መከራ መስቀልንም ሁሉ ተቀብሎ ከሰውነታችን ኃጢአትን ሁሉ እንዳራቀልን የሚገልጽ ነው፡፡ (ሉቃ.፲፱፥፵፮) ሉቃ 19 ፥ 46   ለ. መርገመ በለስ፡- ጌታችን የሆሣዕና ዕለት ቢታንያ አድሮ በማግስቱ ከቢታንያ ሲወጣ ተራበ፤ በመንገድም ሲያልፍ ቅጠል ያላት በለስን ከሩቁ ተመለከተ፡፡ ወደ በለሲቱም በቀረበ ጊዜ ከቅጠል በቀር አንዳች ፍሬ አላገኘባትም፡፡ ያንጊዜም ‹‹ከእንግዲህ ወዲህ ለዘለዓለም ከአንቺ ፍሬ የሚበላ አይኑር›› ሲል በለሲቱን ረገማት፡፡ ደቀ መዛሙርቱም ይህንን ሰሙት፡፡ በዚህም ምክንያት ይህች ዕለት በለሲቱ የተረገመችባት ቀን ናትና መርገመ በለስ ተብላ ትጠራለች፡፡ (ማር.፲፩፥፲፩-፲፬)ማር 11፥ 11 በዚህ አገላለጽ በለስ የተባለች ቤተ እስራኤል ስትሆን ፍሬ የተባለ ደግሞ ሃይማኖትና ምግባር ነው፡፡ መድኃኒታችን ክርስቶስ ከእስራኤል ፍቅርን፣ ሃይማኖትን፣ ምግባርን ፈልጎ አላገኘባቸውም፡፡ እስራኤል፦ ሕዝበ እግዚአብሔር፣ የአብርሃም ዘር መባልን እንጂ የአብርሃምን ሥራ በመሥራት በምግባር በሃይማኖት ጸንተው መኖር አይፈልጉምና ደግ ሰው አልተገኘባቸውም፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ በለስ የተባለች ኦሪት ናት፡፡ ኦሪት በዚህ ዓለም ሰፍና ቢያገኛትም አማናዊ ድኅነትን የምታሰጥ ሆና አላገኛትም፡፡ ይሁን እንጂ በእርሷ ድኅነት ባይገኝባትም ‹‹ኦሪትና ነቢያትን ከመፈጸም በቀር ልሽር አልመጣሁም ልፈጽም እንጂ›› በማለት ሕገ ኦሪትን ፈጽሟታል፡፡ ከዚህም ባሻገር በለስ የተባለች ኃጢአት ናት፡፡ የበለስ ቅጠል ሰፊ እንደሆነች ሁሉ ኃጢአት በዚህ ዓለም ሰፍታ ሰፍና አግኝቷታል፡፡ በለስ ሲበሉት ይጣፍጣል፤ ቆይቶ ግን ይመራል፤ ኃጢአትም ሲሠሩት ለጊዜው ደስ ያሰኛል ኋላ ግን ያሳዝናል፡፡ በአንቺ ፍሬ አይገኝ የሚለውም በአንቺ በኃጢአት ፍዳ ተይዞ የሚቀር አይኑር ሲል ነው፡፡ በለሲቱ ስትረገም ፈጥና መድረቋም በአዳም ምክንያት ያገኘን በደል በእርሱ እንደጠፋልን ለመግለጽ ነው፡፡

Comments
  • 🔴 ሊረሳ የማይችል ‼️ድንቅ ምሽት 🔴 የሊቃውንቱ ምስጋና ተመልከቱ #ከአጎና_ቅዱስ_ያሬድ 4 days ago
    🔴 ሊረሳ የማይችል ‼️ድንቅ ምሽት 🔴 የሊቃውንቱ ምስጋና ተመልከቱ #ከአጎና_ቅዱስ_ያሬድ
    Опубликовано: 4 days ago
    99
  • #LIVE 🔴 ግንቦት 11♦️ በሊቃውንት የታጀበው ‼️ #ማኅሌት ተጀመረ#ከአጎና #ቅዱስያሬድ#ቤተመርቆሬዎስሚዲያ Streamed 5 days ago
    #LIVE 🔴 ግንቦት 11♦️ በሊቃውንት የታጀበው ‼️ #ማኅሌት ተጀመረ#ከአጎና #ቅዱስያሬድ#ቤተመርቆሬዎስሚዲያ
    Опубликовано: Streamed 5 days ago
    472
  • Surat Albagara I Sh. Afif Mohamed Taj | سورة البقرة | الشيخ عفيف محمد تاج 1 year ago
    Surat Albagara I Sh. Afif Mohamed Taj | سورة البقرة | الشيخ عفيف محمد تاج
    Опубликовано: 1 year ago
    7845667
  • ИН КИССАРО ГУШ КУН РОХАТ МЕКНИ ХАЗРАТИ МУХАММАД (С) ДОМУЛЛО АБДУРАХИМ 2021 3 years ago
    ИН КИССАРО ГУШ КУН РОХАТ МЕКНИ ХАЗРАТИ МУХАММАД (С) ДОМУЛЛО АБДУРАХИМ 2021
    Опубликовано: 3 years ago
    881894
  • #መምህር እዮብ ይመኑ#ካልሞትክ አትነሳም#የብዙዎቻችንን ጥያቄ የመለሰ #ወቅቱን የዋጀ ድንቅ ትምህርት#ድንቅ ነው Memhir Eyob Yimenu 27.8.2017 2 weeks ago
    #መምህር እዮብ ይመኑ#ካልሞትክ አትነሳም#የብዙዎቻችንን ጥያቄ የመለሰ #ወቅቱን የዋጀ ድንቅ ትምህርት#ድንቅ ነው Memhir Eyob Yimenu 27.8.2017
    Опубликовано: 2 weeks ago
    1605
  • 🔴 #ተከበረ ‼️ ዛሬ ግንቦት 12#ብጹዓን_ሊቃነ_ጳጳሳት የተገኙበት ‼️ #የአቡነ_ተክለሃይማኖት #ፍልሰተ_አጽም#ethiopianorthodox #mezmur 3 days ago
    🔴 #ተከበረ ‼️ ዛሬ ግንቦት 12#ብጹዓን_ሊቃነ_ጳጳሳት የተገኙበት ‼️ #የአቡነ_ተክለሃይማኖት #ፍልሰተ_አጽም#ethiopianorthodox #mezmur
    Опубликовано: 3 days ago
    47
  • سورة يس  سورة الواقعة  سورة الرحمن  سورة الملك للرزق والشفاء العاجل باذن الله محمد الفقيه 1 year ago
    سورة يس سورة الواقعة سورة الرحمن سورة الملك للرزق والشفاء العاجل باذن الله محمد الفقيه
    Опубликовано: 1 year ago
    1236188
  • 🔴 እግዚአብሔር እንድንፈተን ለምን ይፈቅዳል || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 1 month ago
    🔴 እግዚአብሔር እንድንፈተን ለምን ይፈቅዳል || ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
    Опубликовано: 1 month ago
    427013
  • سوره البقره كامله بصوت الشيخ ماهر المعيقلي بدون إعلانات 3 days ago
    سوره البقره كامله بصوت الشيخ ماهر المعيقلي بدون إعلانات
    Опубликовано: 3 days ago
    19706
  • #Live👉#ቀጥታሥርጭት♦️ሚያዝያ 10#ስቅለት  🔴 #ሕማማት#ስግደት ‼️#ከጎፋ_ቅዱስ_መርቆሬዎስ Streamed 1 month ago
    #Live👉#ቀጥታሥርጭት♦️ሚያዝያ 10#ስቅለት  🔴 #ሕማማት#ስግደት ‼️#ከጎፋ_ቅዱስ_መርቆሬዎስ
    Опубликовано: Streamed 1 month ago
    1119

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS