У нас вы можете посмотреть бесплатно ማይክሮሶፍት ወርድ ት/ት ክፍል 7 | Printing, Exporting & Automatic Table of Contents | ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል18 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ የማይክሮሶፍት ወርድ (MS Word) ስልጠና የመጨረሻ ክፍል (ጠቅላላ የኮምፒውተር ስልጠና ክፍል 18) ዶክመንታችንን ለህትመት እንዴት እንደምናዘጋጅ፣ ወደ PDF እንዴት እንደምንቀይር (Export)፣ ወሳኝ የሆኑ የወርድ ሾርትከቶችን እና ብዙ ተማሪዎች የሚቸገሩበትን Automatic Table of Contents (ማውጫ) አወጣጥን በዝርዝር እናያለን። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት የማይክሮሶፍት ወርድ እውቀትዎን ያሟሉ! ቀጣይ የማይክሮሶፍት ኤክሰል (Excel) ስልጠና ይጀምራል። In this final part of our Microsoft Word series (General Computer Training Part 18), we cover Module 9: Printing and Exporting (Print Setup, Preview, and PDF Export), Module 10: Essential Word Shortcuts, and a guide on creating an Automatic Table of Contents. This marks the end of our MS Word course, and our next series will focus on Microsoft Excel. 📌 በዚህ ቪዲዮ የሚማሩት / In this video you will learn: Automatic Table of Contents: ራስ-ሰር ማውጫ በሰከንዶች ውስጥ ማዘጋጀት። Print Setup & Preview: ዶክመንትን ለህትመት ማዘጋጀት እና አስቀድሞ ማየት። Export Options: ወርድ ፋይልን ወደ PDF እና ሌሎች ፎርማቶች መቀየር። MS Word Shortcuts: ስራን የሚያፈጥኑ ወሳኝ የወርድ ሾርትከቶች። Bonus Tip: ሁሉንም የወርድ ሾርትከቶች በአንድ ጊዜ ዝርዝር የሚያወጣ ድብቅ ዘዴ። የሰዓት ማጣቀሻዎች (Timestamps) [00:00] - መግቢያ (Introduction) [01:40] - Automatic Table of Contents: ማውጫ ማውጣት [02:45] - Print Setup: የህትመት ማስተካከያ (Control + P) [03:15] - Page Preview & Settings: ገጽን ለህትመት ማመቻቸት [04:25] - Export to PDF: ወርድን ወደ ፒዲኤፍ መቀየር [05:48] - MS Word Shortcuts: ወሳኝ የሆኑ የወርድ ሾርትከቶች [06:55] - Bonus Tip: ሁሉንም ሾርትከቶች ሊስት የሚያደርግ ዘዴ (List Commands) [08:00] - ማጠቃለያ እና ስለ ቀጣዩ የኤክሰል (Excel) ስልጠና #MSWord #Printing #PDFExport #TableOfContents #WordShortcuts #AmharicTutorial #AdnakotTube #ComputerTraining #EthiopiaTech #ክፍል18