У нас вы можете посмотреть бесплатно ጸሎተ ሃይማኖት ከጽሁፍ ጋር የተዘጋጄ ቪድዮ 2 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጸሎተ ሃይማኖት ከጽሁፍ ጋር የተዘጋጄ ቪድዮ 2 በዚህ በዐውደ ትምህርት ቻናል የቃልና የንባብ ትምህርቶች ብቻ ይሰጣሉ፡ አነዚህም የዘወትር ጸሎት፣ ውዳሴ ማርያም፣ አንቀጸ ብርሃን፣ ይዌድስዋ፣ መልክአ ማርያም፣ መልክአ ኢየሱስ፣ ፊደል፣የንባብ አይነቶች፥ግእዝ፣ ውርድ ንባብ፣ ቁም ንባብ፣ በመልእክተ ዮሐንስና በመዝሙረዳዊት መሠረት እንማራለን። ሰብስክራይብ፣ ላይክ፣ ሼር አድርጉ፣ አስተያየትም ስጡ፤ እግዚ አብሔር ይባርካችሁ፣ የእመቤታችንና የቅዱሳኑ አማላጅነት አይለያችሁ። መምህር መላኩ አስማማው ዘዐውደ ትምህርት ወዘአውደ ጥናት፣ወዘአውደ ጥናት ዘግእዝ፡