У нас вы можете посмотреть бесплатно 🛑የናግራን ሰማዕታት ታሪክ ሙሉ ክፍል "የናግራን ሰማዕታት ደም ሊበቀልላቸው ሲያስብ መጀመሪያ በጸሎታቸው .... или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 2975 55549 ንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና መርከብ መርዳት ለምትፈልጉ ❤️የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው❤️ ወገኖቼ ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለእነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን የቅዱሳን መለአክትን ድርሳን እና የቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን ገድል የማቀርብበትን ቻናል ነው እንድትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ:: 👉ሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) ✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ https://t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን +49 1521 37 06 500 +2519 44 274 294 +966 5 37 02 86 64 +966 54 007 9927 +49 1766 68 68 741 👇እንድታደርጉ በክርስቶስ ስም እጠይቃለሁ የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።