У нас вы можете посмотреть бесплатно live መንፈሳዊ መልእክት ከአቡነ ኪሮስ ቤተ/ክ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
መንግስተ ሰማያት የሚያወርስ በጎ ስራ ይህ ነው ማቴ ም.25 ቁ.34 ለተራበ ማብላት ፤ ለተጠማ ማጠጣት፤እንግዶችን መቀበል፤ ለታረዙት ማልበስ፤የታመሙ መጠየቅ፤የታሰሩትን ማጽናናት፤ የተጣሉትን ማስታረቅ እነዚህ ሰባቱን የጌታ ቃል የሚፈጽሙ ታማኝ አገልጋይዎች በፍርድ ቀን በቀኝ የሚቆሙ ጻድቃን ናቸው 40ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የሃይማኖት እውቀት ማስፋፊያ ጠቅላላ ማህበር ዋነኛ አላማዎቹ ናቸው ሰውን የጽድቅ ስራ ማሰራት ስለሆነ ከእማማ ጠቅላላ ማህበር ጋር አብራችሁ እንድትሠሩ ግብዣችን ነው አድራሻችን ፡ አዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 4 ቀጨኔ ደ.ሰ.መድኃኔዓለም ቤተ/ክ ዝቅ ብለው ያገኙናል ለበለጠ መረጃ 0940479999 ወይም 0920744622 ወይም 0909604152 ማህበሩን መደገፍ ለምትፈልጉ የማኅበሩ ሒሳብ ቁጥሮች 1000675361707 በንግድ ባንክ 73744075 በአቢሲንያ ባንክ 3998 በአዋሽ ባንክ 1096 በሕብረት ባንክ ይጠቀሙ ስለ ትብብርዎት ከልብ እናመሰግናለን የማበሩ መሥራችና ዋና ሥራ አሥኪያጅ ሊቀ/ትጉ/መ/ር ገ/መስቀል ኃ/መስቀል ነኝ ከቀጨኔ:: Memehir Gmeskel የእማማ ሚዲያን በ ጎፈንድሚ አድራሻ ያግኙን https://gofund.me/2a238a07 ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ያድርጉ Youtube / @yemmmedia Facebook / yemmmedia Tiktok / yemmmediaa Instagram / yemmmedia Telegram https://t.me/yemmmedia Whatsapp https://chat.whatsapp.com/EmZMcTxqrPZ... Viber https://invite.viber.com/?g=SMayl3eMZ... Imo https://s.channelcom.tech/d8vA9y X https://x.com/BewengelM62713 #MemehirGmeskel #OrtodoxTewahedo #GebreMeskel #Crossmeskel #Tewahedo #ortodoxmezmur #ortodoxzena #BahitawiGmeskel