У нас вы можете посмотреть бесплатно የሰይዲና ሰዉባን ኢብኑ በጅዱድ ታሪክ (የናፍቆት ቁራኛዉ) History Of ( Sayyidina Thawban ibn Bajdad) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ከቁርዓን ከሓዲስ ከቀደምቶቻችን የታሪክ ድርሳናት እየቀዳ ለውድ አድማጭ ተመልካቾች ጣፋጭ እና ቁም ነገር አዘል ትምህርቶችን ልዩ ልዩ ሙሀደራዎችን በማቅረብ ላይ የሚገኘው አል ፋሩቅ ማዕሪፋ ዩቱዩብ ቻናል። "…የረሱለሏህ ሙሀባ ነፀብራቆች " ፕሮግራሙ የሶሃቦችን ዘመን ተሻጋሪ ገድል፣ልብን የሚማርክ የፍቅር ታሪክ፣ከረሱለሏህ ጋር የነበራቸው ልዪ መስተጋብር፣ ኢማን፣ ፅናት መሰዋዕትነት እና ተምሳሌትነትን በማራኪ አተራረክ ይዳስሳል። ዘወትር ማክሰኞ በ12:30 ላይ በአልፋሩቅ ማዕሪፋ ዩቱዩብ ቻናል ይጠብቁን።