У нас вы можете посмотреть бесплатно 👌👌👌ሚስጥራዊ ፊደላትን በቅርጻቸው የመለየት ዘዴ ለጀማሪዎች - ክፍል 1 | Amharic Alphabet Secrets или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የአማርኛ ፊደላትን ቅርጽ በቀላሉ ማስታወስ ለሚቸገሩ ተማሪዎች የሚሆን ድንቅ ስልት ይዘን ቀርበናል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ፊደላትን በምስል እና በቅርጽ ቤተሰቦች በመክፈል እንዴት በፍጥነት መለየት እንደሚቻል እናያለን። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚካተቱ ነጥቦች፦ የፊደላት ቅርጽ መለያ "ሚስጥራዊ" ስልቶች። ተመሳሳይ ቅርጽ ያላቸውን ፊደላት ለይቶ ማወቅ። ለጀማሪዎች የሚሆን ቀላል የአጻጻፍ ልምምድ። ለበለጠ መረጃ እና ለኦንላይን ትምህርት፦ ከሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ የምትገኙ የአማርኛ ቋንቋን መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ በ 0953615956 ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #ፊደላትን በቀላሉ መረዳት #ሆሄ #ፊደሎችን በቅርፃቸው መለየት #የአማርኛትምህርት #ፊደላት #AmharicAlphabet #የኛአለምSchool #AmharicForBeginners #Ethiopia #OnlineEducation #አማርኛ #LearnAmharic