У нас вы можете посмотреть бесплатно ተነስ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Tenes - Yishak Sedik (Live Worship) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ተነስ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Tenes - Yishak Sedik (Live Worship) ተነስ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Tenes - Yishak Sedik (Live Worship) እንትጋና እንጨርስ ሩጫውን በድል በመንፈሱ እንጋደል መልካሙን ገድል ኖረን ልናልፍ ለክርስቶስ ሆነን የጌታ መዝገባችን ከምድር ይለፍ ከአለም ደስታ ሰነፍ ስለ ሰው ሲያወራ በከንቱ ያልፋል ፃድቅ ግን ቢወድቅ ተነስቶ በድል ይደርሳል ወገን ተነስ ቀን ሳለ እንስራ ከኢየሱስ ጋራ ለጌታው ክብር የተጠራ ሞትን አይፍራ!!! ልበ ቅን ቅዱሳን ይህን ዝማሬ ስትሰሙ በመንፈስ ከእኔ ጋር ይህን እያወጃችሁ የቀረውን ዘመናችንን እንድናድን በፍፁም ትህትና እጠቃችኃለሁ🙏 እነቃለሁ እነሳለሁ እነቃቃለሁ እሰራለሁ እተጋለሁ እሮጣለሁ እፈጥናለሁ...የአምላኬ መንፈስ በውስጤ ህያው ነው ፀጋን ሰጥቶኛል ተራ ሰው ለመሆንና ለማኗኗር አልፈዝዝም አልደነዝዝም የተፈጠርኩበትንና በህይወት በዚህች ምድር የተሰየምኩበትን ጥሪዬን ዓላማዬን በእኔ ያለውን የሰማይ ፈቃድ ዘንግቼ በማይመለከተኝ ጉዳይ ዘመኔን አላስበላም እግዚአብሔር አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እየሰራ ነበር አለ ይኖራልም እኔም ደግሞ በአምላኬ መንግስት አብሬ ልሰራ እንደራሴው ነኝ የገሃንም ደጅ ሊቋቋመኝ ሩጫዬን ሊገታ አይችልም ከዚህ በኃላ በፀጋውና በሃይሉ ችሎት በመበርታት በተሰጠኝ ዘመንና እድል የእግዚአብሔርን ፈቃድ ፈፅሜ እንደፃድቅ እጨርሳለሁ ሰማይ እኔን ታማኝ አድርጎ ቆጥሮ ከሾመበት ከፍታዬ አልወርድም አልበርድም ስደክም እየበረታሁ ስወድቅ እየተነሳሁ ስስትም እየተመለስኩ ክርስቶስ ራስ ከሆነባክ ክብርት ቤተክርስቲያን ስር ከቅዱሳን ጋር በፍቅር በአንድነት እሰራለሁ አገለግላለሁ እጠቅማለሁ አንፃለሁ አዋጣለሁ እግዚአብሔር በሰጠኝም ትውልድ ላይ በበጎ ተፅዕኖ እገለጣለሁ እኔ የክርስቶስና በደሙ ቤዛነት የተዋጀ ህዝቡ ነኝ ምንም እንኳን ወደዚህች ምድር ለመምጣት ምክኒያት የሆኑ ቤተሰብ ወገን ዘር እና ለምኖርበትም የተወሰነልኝ ሃገር ቢኖር ጌታዬ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ስራው በከፈለልኝ ዋጋ የተገዛሁበት ዘላለማዊው ህይወቴ ይበልጥብኛል ይህች ምድር ማለፊያ እንጅ ማረፊያ ስላሆነች ለሚያዛልቀኝ ቤቴ ለሰማዩ አክሊል ብልና ዝገት ለማይበላው መዝገብ እሰራለሁ እሰራለሁ እሰራለሁ ራሴን ባዶ አድርጌ ቀርቤ የምሞላው ከቃሉና ከመንፈሱ እንደ ፈቃዱም ከሆን ምክር በቀር ማንም ያሻውን ግሳንግስ የሚሞላኝ ባዶ ጣሳ አይደለሁም አገልጋይነቴ ሰራተኛነቴ ባርነቴ መሰጠቴ መገዛቴ መታያ መገለጫነቴ ለሰማዩ ብርሃን ለአምላኬ ቃል ለጌታዬ ኢየሱስ ለቅዱሱ መንፈስ ለአምላኬ ብቻ ነው አዎን አሜን አዎን አሜን አዎን አሜን ...በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አፅንቼ አውጃለሁ ይህንኑ የአፋችንን ቃል እንበላለን እንደሆንብንም አምናለሁ ምስክርነቶቻችንን በውስጥ መስመርና በአስተያየት መስጫው ስር እንከፋፈል ይህን የቀጥታ ቅጅ አምልኮ ከአዋጃችን ጋር ለሌሎችም በረከት ይሆን ዘንድ እናጋራ እላለሁ ተባረኩልኝ እወዳችኃለሁ::