У нас вы можете посмотреть бесплатно የእግዚአብሄርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሱ | የእምነት ጋሻ | ኤፌሶን 6 ፥ 10 - 18 | ፓስተር ዮናታን አሰፋ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ኤፌሶን 6 የእግዚአብሔር ጦር ዕቃ 10 በተረፈ በጌታና ብርቱ በሆነው ኀይሉ ጠንክሩ። 11 የዲያብሎስን የተንኰል ሥራ መቋቋም ትችሉ ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ። 12 ምክንያቱም ተጋድሎአችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን ከዚህ ከጨለማ ዓለም ገዦች፣ ከሥልጣናትና ከኀይላት እንዲሁም በሰማያዊ ስፍራ ካሉ ከርኩሳን መናፍስት ሰራዊት ጋር ነው። 13 ክፉው ቀን ሲመጣ መቋቋም ትችሉ ዘንድ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ፤ ሁሉን ከፈጸማችሁ በኋላ ጸንታችሁ መቆም ትችላላችሁና። 14 እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ዝናር ታጥቃችሁ፣ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፣ 15 በሰላም ወንጌል ዝግጁነት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ። 16 ከእነዚህም ሁሉ ጋር፣ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ 17 የመዳንን ራስ ቊር አድርጉ፤ የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ፤ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። 18 በሁሉ ዐይነት ጸሎትና ልመና፣ በማንኛውም ሁኔታ በመንፈስ ጸልዩ፤ ይህንም በማሰብ ንቁ፤ ስለ ቅዱሳንም ሁሉ በትጋት ልመና አቅርቡ። _________________________________________________ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን በቶሮንቶ Ethiopian evangelical Church in Toronto _________________________________________________ Facebook: / eectoronto Instagram: @eectoronto Telegram: @eectoronto Twitter: @eectoronto Email : [email protected] Web: https://eectoronto.com