У нас вы можете посмотреть бесплатно ዛሬ በአሻም ዜና или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አንድ የፖለቲካ ተንታኝ መንግስት ስለሰላማዊ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ የሚናገራቸው ሽንገላ ናቸው ሲሉ ይተቻሉ፡፡ መንግስት ግን ይህን ውንጀላ አይቀበለውም፡፡ በምሽት የዜና ስዓታችን በዐብይ ርዕሰ ጉዳይ የምንመለከተው ይሆናል፡፡ በኢትዮጵያ እየተባባሰ በመጣዉ የምግብ እጥረት ምክንያት ሚሊየኖች አስቸኳይ ሰብኣዊ ረድዔት እንደሚሹ የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ኦቻ ይፋ አድርጓል፡፡ ድርጅቱ የምግብ አለመረጋጋቱ በቀጣይ ወራት እንደሚጨምረ አመላክቷል፡፡ በዝርዝር እንመለከተዋለን፡፡ እነዚህንና ሌሎች ጉዳዮች ለማድመጥ ምሽት 1፡30 ላይ ቀጠሯችሁን ከአሻም ቴሌቬዥን ጋር ያድርጉ!! አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡ አሻም ለኢትዮጵያችን!! Facebook - / ashammedia Youtube. - / @ashamtube Telegram - https://t.me/Asham_TV Twitter. - / tv_asham Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing #Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች #asham_news #አሻም_ዜና #የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት #አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል #ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ #እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ #ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ #ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel #ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ #ከጀርባ