У нас вы можете посмотреть бесплатно ሃይማኖት፣ ይትበሃል እና ባህል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሃይማኖት ከእግዚአብሔር የተሰጠ እግዚአብሔርን ወደ መምሰል የምናድግበት ሲሆን፤ ባህል ግን በሰው የተፈጠረ፣ ከቦታ ቦታና ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚቀያየር እንዲህም ሊፈጠር፣ ሊያድግና ሊሞት የሚችል ነው። ያልተቀደሰ የሃይማኖትና ባህል መደባለቅ ሃይማኖትንና ዓላማውን ያደክመዋል፤ መንፈሳዊነቱ ያለዝበዋል። ፖለቲካ፣ ፍልስፍና፣ ርእዮተ-ዓለም እና ህዝባዊ ልማዶች public spaceን ገብተው የህዝቡ ባህል መሆን የመጨረሻ ግባቸው ስለሆነ፤ ያልተገባ የሃይማኖት እና ባህል መቀላቀል ሃይማኖት ከነዚህ ነገሮች እንዲ ቀላቀልና መንፈሳዊነቱን እንዲያጣ ያደርገዋል። @Abreha_Lekulu