У нас вы можете посмотреть бесплатно ሴቶች በአንተ ላይ ወዲያውኑ የሚያስተውሏቸው 3 ነገሮች (ሙሉ የ5 ሰከንድ ሚስጥር) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አንዲት ሴት ስለ አንተ ውሳኔ ለመስጠት ከ5 ሴኮንድ በላይ አያስፈልጋትም! በዚህ ቪዲዮ አፍህን ከፍተህ "ሰላም" ከማለትህ በፊት በሴቶች አእምሮ ውስጥ የሚከናወኑ 3 ወሳኝ የሆኑ የስነ-ልቦና ምስጢሮችን እናጋልጣለን። አብዛኛው ወንድ በንግግር ወይም በገንዘብ ሊማርክ ይሞክራል፤ ነገር ግን እውነተኛው የመሳብ አቅም (Attraction) የሚጀምረው ካለህ የሰውነት ቋንቋ፣ የአይን ንክኪ እና ለራስህ ካለህ ክብር ነው። ⏱️ የቪዲዮው ማውጫ: 0:00 መግቢያ፡ የ5 ሴኮንዱ ወሳኝ ፍርድ 1:15 ቁጥር 1፡ የሰውነት ቋንቋ እና ቦታን የመያዝ ጥበብ 3:20 ቁጥር 2፡ የአይን ንክኪ እና የ3 ሴኮንድ ህግ 5:45 ቁጥር 3፡ ንጽህናህ ስለ ስነስርዓትህ 7:30 ማጠቃለያ እና የሳምንቱ ፈተና 🔔 አዳዲስ የስነ-ልቦና፣ የራስ መተማመን እና የፍቅር ግንኙነት ምክሮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ (Subscribe) ማድረጋችሁን አትርሱ! @psychaddisofficial የእኛን ማህበረሰብ ይቀላቀሉ፡ Telegram: t.me/psychaddis TikTok: https://www.tiktok.com/@psychaddis?is... Facebook: / psychaddis #የወንዶችስነልቦና #ፍቅር #Ethiopia #የራስመተማመን #ሴቶችንለማማረክ #Psychology #Amharic #የወንዶችስነልቦና #ፍቅር #Ethiopia #ስነልቦና #የራስመተማመን #ሴቶችንለማማረክ #DatingAdvice #AmharicPsychology #Attraction