У нас вы можете посмотреть бесплатно ዛሬም አጋጣሚ የሚጠብቁ ወራሪዎች አሉ | የካራማራ 48ኛ ዓመት የድል መታሰቢያ | ጋዜጣ ፕላስ | ቮድካስት | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#gazetteplus #Karramara #ethiopianhistory #nationalsecurity #ethiopia #የካራማራድል #ጋዜጣፕላስ #ቮድካስት #BekeleGonfa #ኢትዮጵያ #victory #historypodcast #hornofafrica የካራማራ 48ኛ ዓመት የድል በዓልን ምክንያት በማድረግ ከመቶ አለቃ በቀለ ጎንፋ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ። በዚህ ቃለ-ምልልስ በወቅቱ የነበረውን እውነተኛ የጦር ሜዳ ውሎ እና የኢትዮጵያን ድል ሚስጥሮች ይተርካሉ። በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፡- የወረራው መንስኤ፡ ሶማሊያ ኢትዮጵያን የወረረችበት ትክክለኛ ምክንያት። የታጥቆ ፈተናዎች፡ የአሜሪካ ድጋፍ መቋረጥ እና የርዕዮተ ዓለም ለውጥ ያስከተለው ጫና። የህዝብ ተሳትፎ፡ ከአዲስ አበባ እድር እስከ ግንባር ድረስ የነበረው የህዝብ አንድነት። ተጋድሎ፡ ቁስለኞችን በአህያ እስከማጓጓዝ የደረሰው አሳዛኝና አስደናቂ መስዋዕትነት። መልዕክት፡ ለሰላም ቅድሚያ ስለመስጠት እና ከታሪክ ስለመማር። 📌 ሰብስክራይብ በማድረግ የሀገራችንን ታሪክ አብረን እንዘክር! #Karramara #ethiopianhistory #ethiopia #KaramaraVictory #BekeleGonfa #EthiopianArmy #history #GazetaPlus #Podcast #Vodcast #EthiopianPodcast #ጋዜጣፕላስ #ቮድካስት #Ethiopia #EthiopianArmy #NationalSecurity #Sovereignty #ኢትዮጵያ #የኢትዮጵያመከላከያ #ሀገር #unity Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ