У нас вы можете посмотреть бесплатно ከእጩ ዶር ምስጋናው ኣንዱዓለም (ኣንትሮፖሎጂስት) የመላው ኣማራ ህዝብ ድርጅት ጥናትና ምርምር ክፍል ኃላፊ ጋር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ከእጩ ዶር ምስጋናው ኣንዱዓለም (ኣንትሮፖሎጂስት) የመላው ኣማራ ህዝብ ድርጅት ጥናትና ምርምር ክፍል ኃላፊ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ የኣማራና ኦሮሞ የመቀራረብና የጋራ ትግል የኣማራ ድርጅቶች በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል የሚኖረው ኣማራ ችግሮች ሲከሰቱ መረጃ ለመሰብሰብም ሆነ ለማስተባበር ያላቸው ተደራሽነት የኦሮሞ ዲያስፖራ ፖለቲከኞችና ኣክስቲቪስቶች ከቄሮዎችና ኦሕዴድ ጋር መናበብ ጀምረዋል:: የኣማራው ዲያስፖራ ፖለቲከኞች የጎበዝ ኣለቆችና ብኣድን ከዚህ ምን ይማራሉ? ኦህዲድና ብኣህን በህጋዊ መንገድ ከኢህኣድግ መውጣት ይችላሉ የሚለውን ሃሳብ እንዴት ያዩታል? የኦሮሞና ኣማራ ሙህራን ተቀራርበው መወያየት ኣለባቸው የሚሉ ኣሉ ምን ላይ ነው የሚወያዩት? በኣጠቃላይ የኣማራው ተጋድሎ የኢትዮጵያ ትግል ምን ደረጃ ላይ ነው?ወደ ፊት ምን መደረግ ኣለበት? የሚሉትና ሌሎች ጥያቄዎች ተነስተዋል