У нас вы можете посмотреть бесплатно "ምንም ነገር ስንሰራ አላህን እየፈራን ይሁን" የፈጠራ ባለሙያ ወጣት ኢዘዲን ካሚል|| የዋኒያ የኮከብ እንግዳ||ክፍል 1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ኢዘዲን ካሚል ከልጅነቱ ጀምሮ አስገራሚ ፈጠራዎችን በመፍጠር የአለምን ትኩረት መሳብ የቻለ ሀገር ውስጥ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ እውቅና የተሰጠው ሙስሊም የፈጠራ ባለሙያ ነው "ምንም ነገር ስንሰራ አላህን እየፈራን ይሁን" የፈጠራ ባለሙያ ኢዘዲን ካሚል የዋኒያ መድረክ ላይ ከተናገረው ይህ በየ 15 ቀኑ የሚካሄድ የዋኒያ 'የኮከብ እንግዳ' ሰአት የተሰኘ ዝግጅት ሲሆን ፥ ተፅእኖ ፈጣሪ እና ታዋቂ ከ ኡማው የተገኙ ግለሰቦች በመረጡት ያቀራረብ ቅርፅ እና ይዘት ሀሳባቸውን ይዘው የሚቀርቡበት በዋኒያ አክሲዮን ማህበር የሚዘጋጅ የሀሙስ ምሽት መድረክ ነው። ኢዘዲን ካሚልም እስካሁን ከቀረቡትን እንግዶቻችን በእድሜ በጣም ትንሹ ሲሆን በእለቱም ድንቅ ልምዱን አካፍሎናል። በመጨረሻም ጥሪያችንን አክብሮ በመገኘት ምሽታችንን ያስዋበልንን የፈጠራ ባለሙያ እና ባለ ራእይ ወጣት ኢዘዲን ካሚልን እንዲሁም ምሽቱን በታዳሚነት የተገኙልንን እንግዶቻችን ከልብ እናመሠግናለን። አልሃምዱሊላህ! for more/ለበለጠ መረጃ በአድራሻዎቻችን ያናግሩን👇 ☎️ 0935608888 💼join our Telegram channel 👇 https://t.me/WANIA_ISLAM_SELF_HELP join our ticktok channel https://vm.tiktok.com/ZMjMBy2hG/👇 join our Facebook page 👇 / profile.php #mindset #training #life #islamicworld #amharic #wania_star_guest_ #ezdin_kamil